У нас вы можете посмотреть бесплатно የልጆች አፍ የመፍታት ችግር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ፕሮግራማችን ልጆች የቋንቋና የንግግር ችሎታን እንዴት እንደሚያዳብሩ፣ አፍ ለመፍታት መቸገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ ለምን እንደሚከሰት፣ መቼ ወደ ሕክምና ተቋም መውሰድ እንዳለብንና ልጆች አፋቸውን እንዲፈቱ በቤት ውስጥ ምን ማድረግ እንደሚገባን እንወያያለን። የአፍ መፍታት ችግር ያለባቸው ልጆች በሕክምና ያመጡትን ለውጥ ለማየት : • The Hidden Disorder: Understanding Develop... • Living with DLD as a Teenager የተለያዩ ጥናታዊ ጽሁፎች ካስፈለጋችሁ: https://www.semanticscholar.org/paper... https://www.tandfonline.com/doi/pdf/1... የሚጥል በሽታን በሚመለከት የሰራነውን ፕሮግራም ለማየት: • ማንቀጥቀጥ እና የሚጥል በሽታ #speechdelayjourney #autism #downsyndrome# developmentallanguagedisorderawarness #speechtherapy #fana#ebsworldwide #habesha #ethiopianpodcast