У нас вы можете посмотреть бесплатно ቃል የለኝም! በችግሬ ጊዜ አብራችሁኝ ለነበራችሁት ሁሉ ትልቅ ምስጋና или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች፣ ባለፉት ቀናት በነበረብኝ አስቸጋሪ ሁኔታ እና የጭንቀት ወቅት፣ ከጎኔ በመቆም ላሳያችሁኝ ፍቅርና ድጋፍ በቃላት የማይገለጽ ትልቅ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ። ሰው ለሰው መድሃኒቱ ነው እንደሚባለው፣ የእናንተ መልእክት፣ ጸሎት እና አበረታች ቃላት ከነበርኩበት ጭንቀት እንድወጣ ትልቅ ብርታት ሆኖኛል። እኔ እንደ ተራ ተከታታይ ሳይሆን እንደ እውነተኛ የቅርብ ቤተሰብ ነው የማያችሁ። ዛሬ ላይ ቆሜ ይሄን ቪዲዮ እንድሰራ ያደረገኝ የእናንተ ቅንነት ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ ባለሁበት ሁኔታ ውስጥ ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ ያለኝን ስሜት ገልጫለሁ። ለሁላችሁም ያለኝን ፍቅርና ክብር አጋርቻለሁ። ፈጣሪ በክፉ ቀን ደራሽ አያሳጣችሁ! ሁሌም እወዳችኋለሁ። በቀጣይ በምን አይነት ቪዲዮ እንገናኝ? አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ።