У нас вы можете посмотреть бесплатно የፎቶ ሾፕ መማሪያ ለጀማሪዎች/Photoshop Tutorial for Beginners በአማርኛ part 2 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! በዚህ ቪዲዮ የፎቶሾፕ (Adobe Photoshop) ሶፍትዌርን ከመጀመሪያው ጀምሮ እንዴት መጠቀም እንደምንችል እናያለን። ለጀማሪዎች በሚሆን መልኩ በቀላሉ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ያካትታል፦ የፎቶሾፕ ገጽታ (Interface): የሥራ ቦታውን ማስተካከል። መሰረታዊ መሳሪያዎች (Tools): ፎቶ ለመቁረጥ፣ ለማጥቆር እና ለማቅላት የሚረዱ ዋና ዋና መሣሪያዎች። Layer አጠቃቀም: በፎቶሾፕ ውስጥ ወሳኙን የLayer ሲስተም መረዳት። ፎቶ ሴቭ (Save) ማድረግ: የሰራነውን ስራ በተለያዩ ፎርማቶች (JPG/PNG) ማውጣት። ይህ ቪዲዮ ምንም አይነት የፎቶሾፕ እውቀት ለሌላችሁ ወይም እውቀታችሁን ማደስ ለምትፈልጉ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። አሁኑኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የሁልጊዜ ተከታታይ ይሁኑ!