У нас вы можете посмотреть бесплатно ተለቀቀ//"ክበር"-ንፍታሌም ኳየር//"Kiber Niftalem Choir(New Ethiopian Gospel Song)2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ስለበዛልኝ ስለማያልቃው ምህረት፣ ስለገነነልኝ ስለአንተ ቸርነት ፣ አመሰግናለሁ አምለኬ እግዚአብሔር ፣ ይገበሃልና ምስጋናና ክብር ፣ ክበር አንተ ክበር ፣(3*) ከፍ በል በሰማይ በምድር ፣ (1)መቆም የማልችል በትራራልኝ መድኔ፣ ዛሬን አለይም ነበር በራሴ በብቃቴ፣ ከእኔ የሆነ ምን አለ በቸርነት እንጅ፣ ተዘርግቶልኝ ነዉ የአንተ የምህረት እጅ፣(2*) (2)በምን ይመዘናል ይለካል የአንተ ምህረት ፣ ብነገር ብወራ አያልቅም በለይ ነዉ ከቃለት፣ የመኖሬ ምክንያት ይቅርታ ነዉ ዘውትር፣ ስለዚህ አምለኬ ከፍ በል ዘለለም ክበር፣(2*) (3)ብዙ ኃጥአት ይቅር የተባለለት ፣ መተላለፉ እንዲሁ ደግሞ የተተወለት፣ እንደ እኔ ያለው ማን ነዉ ምህረት የበዛለት፣ በዘመኑ ሁሉ እግዚአብሔር ቸርነት ያደራገለት፣(2*) ሾኔ ከተማ ምዕራብ አጥብያ ቃል ሕይወት ቤተክርስቲያን ንፍታሌም መዘምራን ህብረት