У нас вы можете посмотреть бесплатно Hebrews 7:1-3 || ዕብራውያን 7:1-3 || Pastor Israel Dubarge или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዕብራውያን 7.1-3 [1] ይህ መልከ ጼዴቅ የሳሌም ንጉሥና የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነበር፤ እርሱም አብርሃም ነገሥታትን ድል አድርጎ ሲመለስ አግኝቶት ባረከው፤ [2] አብርሃምም ከሁሉ ነገር ዐሥራትን አውጥቶ ሰጠው። በመጀመሪያ ስሙ “የጽድቅ ንጉሥ” ማለት ነው፤ ኋላም ደግሞ “የሳሌም ንጉሥ” ማለትም “የሰላም ንጉሥ ማለት” ነው። [3] አባትና እናት ወይም የትውልድ ሐረግ የለውም፤ ለዘመኑ መጀመሪያ፣ ለሕይወቱም ፍጻሜ የለውም፤ ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ልጅ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል። የዕብራውያን ስብከቶችን ለመስማት: • ዕብራውያን | Hebrews _____________________ GRBC _____________________ ✝️ ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን (GRBC) በኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ የምትገኝ፣ እግዚአብሔርን በቅዱሳት መጻሕፍት እውነት ላይ ተመስርታ የምታመልክና የ1689 የለንደን ባፕቲስት የሃይማኖት መግለጫን የምትቀበል ቤተ ክርስቲያን ናት። አላማችን ወንጌልን መስበክ፣ አማኞችን ማነጽና እግዚአብሔርን በህይወታችን ሁሉ ማክበር ነው። 🔔 ለተጨማሪ ትምህርቶችና ስብከቶች ሰብስክራይብ ያድርጉ : / @grbcet 🗓️ የአምልኮ እና የፕሮግራም ጊዜያት ► እሑድ ሙሉ ቀን ፡ የጠዋት አምልኮ ፤ ምሳ ፤ የከሰአት አምልኮ ፤ የጌታ እራት ► ቅዳሜ (10፡45) ፡ የካታኪዝም ትምህርት 📍 አድራሻችን - ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር, ክፍል ቁጥር 608 🌐 ድረ ገጻችንን ይጎብኙ : https://grbc.et/am/ 📱 በማኅበራዊ ሚዲያ ይከተሉን ► Telegram: https://t.me/gracereformedbaptistchurch ► Instagram: / grbcet ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ : የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት - 1000651105963 #ወንጌል #ተሐድሶ#እየሱስ #GRBC #ጸጋተሐድሶዊያንባፕቲስት #ReformedBaptist #AmharicSermon #EthiopianChurch #ChristianityEthiopia #ስብከት #ትምህርት #መጽሐፍቅዱስ #አምልኮ #ተሐድሶ #1689Baptist #ወንጌል#Protestant#Reformed#Baptist#puritan#ሉተር#ቤተክርስትያን#ጸጋ#ካልቪን#jesuschrist#ድነት