У нас вы можете посмотреть бесплатно Lastarock - Hayloga || ሃይሎጋ (Nerliv Remix) [Official Video] или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Orginal Artist - Lastarock Remix Artist - Nerliv Performed by - Nerliv, Lastarock Produced by - Nerliv Lyrics and Vocal by - Lastarock Mixing and Mastering - Nerliv (Feleksounds) Visuals - Kaleab Tamiru Creative Director - Dotphic and Kaleab Tamiru Graphics Designer - Dotphic Follow Nerliv: https://linktr.ee/nerliv Follow Lastrock: / lastarock_ Follow Kaleab: http://instagarm.com/kaleab_tam Follow Dotphic: https://linktr.ee/dotphic Powered by Felek Sounds https://linktr.ee/feleksounds Lyrics: ልቅም ጥንቅቅ ያለች የሰው መና ሽሞንሟና የሂዎት እጣ ሎተሪው ደርሶኝ አንችን እድል ሲቀና አማረ ቤቴ መንገዴ በ ፍቅር ፀና ማር አካል ገላ አቧራው ጨሰ ሞቀ ድግሱ ደራ ስንል ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋዎ ያስፈለኳት በእግር በፈረስ ቢያሻኝ መዳኒት አጋር ለነብስ ተገኝታለች ቀናኝ በለስ በልቤ አዳራሽ ስትል ሽር ፈሰስ እንደ ሃገርሽ ነይ እንደ ሃገሬ ልሁን መከታሽ ሁኝ እመቤቴ ብንሆን አንድ ሙሉ ነው ስሟ ስሜ ቃል አክብራ ከብራ በቃሌ መውደድ ገሩ አድርጎኝ ጉሽም ሸጋ ይዥ እሽክም እሽክም ይመስገን ነው ሁሉም አሻም ሂዎት ጣፍጧል ሁነሽ ቅመም አየው አለው አለው እና በማተቡ ይሄዉ ፀና የኛው ጎጆ በኛው ቀና ማገር ሁኘሽ አንችም ባላ እሰይ ነይ ነይ የኔ አበባ ይዥሽ ቶሎ ቤቴ ልግባ አረ እሰይ ነይ የኔ ደስ ደስ ይዥሽ ቶሎ ቤቴ ልድረስ ልቅም ጥንቅቅ ያለች የሰው መና ሽሞንሟና የሂዎት እጣ ሎተሪው ደርሶኝ አንችን እድል ሲቀና አማረ ቤቴ መንገዴ በ ፍቅር ፀና ማር አካል ገላ አቧራው ጨሰ ሞቀ ድግሱ ደራ ስንል ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋዎ ወጉን አትስሚ ቢሉሽ ስለኔ የለውም ፍሬ ብትበየው ነው ጥሬ ሰው ምቀኛ ነው ይሉሻል ቅሪ አለው ወዳጅሽ ምከሪ ከኔ ያይንሽን ቋንቋ ሚረዳው ልቤ ደሞ ምን ጠቅሞን ወሬ ነጋሪ አድርጊ ብር አምባር ለአንገትሽ ድሪ ለጆሮም ዳባ ነገር እንዳትሰሚ ማንነትሽን ጓዳ ገመናሽን ከኔ በላይ ማን ሰው ያውቅና ከፈለኩሽ አንችም ከወደድሽ ማን አግብቶት ወስኖ ለእኛ ሽቶ ለእናትሽ ወርቁን ለአባትሽ ከተቀበሉ ከፈቀዱማ ከመረቁ እሽ እንድዎስድሽ ነይ በይ ተነሽ እንጨፍርማ ይሰማል ወይ ደጅሽ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሀይሎጋዎ Subscribe to the Nerliv YouTube channel for more music & videos #Nerliv #seifuonebs #ethiopianmusic #minew_shewa #ሃይሎጋ #ኢትዮጲያ #ethiopiannewmusicvideo #Aymelesem #Lastarock #newsong #newmusicvideo #ethiopian #ethiopianmusic #habesha #addisababa #africa #hiphop #afrobeat #eastafrica #rema #asaprock #habesha #newmusicvideo