У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴የክርሰቶስን ዳግም ምጽዓት እንዴት እንጠብቅ ? | የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች || የሚፈጠሩ አስደንጋጭ ነገሮች || или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ኢየሱስ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #jesus 🌟 ኢየሱስ ዳግም ከመምጣቱ በፊት የሚፈጠሩ አስደንጋጭ ነገሮች | ከአንዱ በስተቀር ሁሉም ተፈጽመዋል | ጊዜው ደርሷል! - Things That Takes Place Before The Second Coming Of Jesus✨ Orthodox media | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ ዶክመንተሪዎች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣ አስገራሚ ክስተቶች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።ስለምትከታተሉኝ እንዲሁም ስለምትሰጡኝ ምክርና አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ አምልኮት (ቀኖናት)፣ ታሪክና ቅርስ፣ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት፣ የበጎ አድራጎትና ልማት፣ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች ማሳወቅ፣ ማስተማርና አወንታዊ ለውጥ ማምጣት ሲሆን ብዙኀን መገናኛን በመጠቀም ቤተ ክርስቲያኒቱ ባሏት ዕሴቶች ለሰው ልጅ ድኅነት፣ ሁለተናዊ ጥቅምና ክብር፣ ለሀገር እድገት፣ ሰላምና በጎ ገጽታ የበኵሏን አስተዋጽኦ እንድታደርግ ማስቻል ይሆናል፡፡እንዲሁም ቤተሰብ ያልሆናችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ እጅጉን ደስ ይለኛል የደውል ምልክቷንም ብትጫኑ ዘወትር በሳምንት 4 ጊዜ የምለቃቸው ቪዲዮዎች በቶሎ እንደሚደርሶ ያረጋግጣሉ። የአለምን ፍፃሜ እና ሞትን ብቻ ሳይሆን በ ክርስቶስ ለሚያምኑ ተስፋን, አዲስ የሆነ እና ፍጹም ዓለም ስርአት ክፋት የሌለበት የደስታ ህይወት እንዳለ የሚገልፅ መፀሀፍ ነዉ፡፡ የዓለም ፍጻሜ ሲመጣ ምን ይሆናል፡ ኢየሱስ ለሁለተኛ ጊዜ ዳግም ይመጣል፤የ ህይወት እና የሞት ፍርድ ይኖራል፡፡ +ከፍርድ ለማምለጥ አሁኑኑ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ በክርስቶስ ኢየሱስ እመኑ እና ንሰሀ ግቡ ፣ኃጥያቶን ይቅር እንዲልዎት ይጠይቁ እንደዚ ከሆነ ወደ ሰማይ እንጅ ወደ ፍርድ አይሔዱም፡፡ እንደ ቃሉ ህይወትን ኑሩ ኢየሱስ ዳግም ምጽዓት ለተዘጋጁት የደስታና የተስፋ ቀን ሲሆን፤ ላልተዘጋጁት ደግሞ የወዮታና የልቅሶ ቀን ነው። አንተስ? አንቺስ? ተዘጋጅተሃል (ተዘጋጅተሻል)? "አምላክህን ለመገናኘት ተዘጋጅ" አሞጽ 4፡12 #LoveIsrael_Ethiopia #ዳግም_ምጽዓት #LoveIsrael_Ethiopia#Baruch_Korman#ዳግም_ምጽዓት ይህ ቪዲዮ ስለ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት ከራዕይ መጽሐፍ ምዕራፍ 19 እና 20 እንዲሁም ከማቴዎስ መጽሐፍ ምዕራፍ 24 በዶ/ር Rodas ዝርዝርና ጥልቅ ትምህርት ይሰጣል። በዚህ ትምህርት አፅንዖት የሚሰጠው ነገር በክርስቶስ ዳግም ምጻአት ጊዜ የእግዚአብሔር ፍርድና ቁጣ ጊዜ የዓለም ሕዝብ ንስሀን እምቢ ማለታቸውን ነው፡፡ በወንጌል አማካኝነት የእግዚአብሔርን ምህረት ከመፈለግ ይልቅ ሕዝቡ ግን እግዚአብሔርን ደግመው ደጋግመው ይሳደባሉ፡፡ ምንም እንኳን ኢየሱስ መሀሪና ቸር ቢሆንም በዳግም መምጣቱ አጽንኦት የተሰጠው ጉዳይ በኃጢያት ላይ እንደሚፈርድና ጦርነት እንደሚያካሂድ ነው፡፡ ዶ/ር ባሮክ ይሄን ትምህርት ሲጠቀልሉ እያንዳንዱ አይሁድ መሲሁ ከዓለም ሕዝብ ሊታደጋቸው መምጣቱን ሲመለከቱ የሚቃወሙት በርካታ የአይሁድ ሕብረተሰብ አዳኛቸው እንደሆነ ለአንድ አፍታ ይገነዘቡታል፡፡ ለመጀመሪያው መምጣትና ለኃጢያት ይቅርታ ለመሞቱ ቀና ምላሽ ያልሰጡ በዓለም የሚገኙ አይሁዶች ሁሉ በማልቀስ እርሱንና ወንጌሉን ይቀበላሉ፡፡ ይሄ ታላቅ የመዳን ቀን ለእስራኤል ሲሆን ከቅሬታዎች በስተቀር ዋጋቸውን ሊከፍል ሊያጠፋቸውና ሊዋጋቸው ሲመጣ ሁሉም የሕዝብ ወገኖች በኢየሱስ መመለስ ያለቅሳሉ ወይም ዋይ ዋይ ይላሉ በማለት ነው፡፡ "ዳግም ምጽአት"