У нас вы можете посмотреть бесплатно ለተአምረኛው ለገረሴ መ/መ/ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ መቅደስ እንሥራ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ለተአምረኛው ለገረሴ መ/መ/ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ መቅደስ እንሥራ! የአርባምንጩ ተአምረኛው የገረሴ ዮሐንስ ምዕመናን ከአራቱም ማዕዘን የኢትዮጵያ ክፍል እየመጡ ከጨጓራ ካንሰር፣ ከአንጀት ካንሰር፣ ከደም ካንሰር፣ ከኩላሊት፣ ከእንቅርት በሽታ የሚፈወሱበት ድንቅ ቦታ ነው:: በአልጋ መጥተው ቆመው ይሄዳሉ፣ እግራቸው ያበጠ መቆም ያቃታቸው ቁመው እንዲመለሱ አድርጓቸዋል በልጅ ማጣት የሚሰቃዩ እናቶች ልጅ እየተሰጣቸው በልጆቻቸው ተደስተዋል፡፡ በመሆኑም የፀበሉ ፈዋሽነት በዓለም ስለታወቀ ወደዚህ ስፍራ ከሁሉም ቦታ ስለሚመጡ በቤተመቅደሱ ውስጥ ገብተው ህሙማን ንስሀ ገብተው ሚስጢራት መፈፀም ቀርቶ ለአምስቱ ልዑካን በሚገባ ዑደት እየፈፀሙ መቀደስም ሆነ ህዝቡም ማስቀደስ ስለተቸገሩ አሁን በመገንባት ላይ ያለው ቤተ መቅደስ ሊታነፅ ችሏል፡፡ ይህም ቤተመቅደሱ እስካሁን ድረስ ወደ 35,000,000 ብር (ሰላሳ አምስት ሚሊየን ብር) በሚጠጋ ወጪ የመሠረትና ወለል ላይ ያሉ ሥራዎች የተከናወኑ ሲሆን ቀሪ ሥራዎችን ሰርቶ ቤተመቅደሱን ለፍጻሜለማድረስ እስከ 108,000,000 ብር (አንድ መቶ ስምንትሚሊየን) ድረስ የሚገመት ወጪ የሚያስፈልገው ስለሆነና የገረሴ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተመቅደሱ እንዲታነፅ በአካባቢው ያሉ ምዕመናን በቂ ስላልሆኑ በዓለም ለሚገኙ ለዮሐንስ ወዳጆች ለመንገር ስለተገደድን መጋቢት 18፣ 19 እና 20 የቀጥታ ስርጭት ስለምናደርግ የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወዳጆች የተዋሕዶ ልጆች የቅዱስ ዮሐንስ ውለታ ያለባችሁ ሁሉ ይህንን ቤተ መቅደስ ተረባርበን እንድንሰራው መጋቢት 18፣ 19እና 20 በመላው ዓለም የሚተላለፍ የቀጥታ ሥርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ ተዘጋጅቷልና ድጋፍ እንድታደርጉልን ስንል በመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ስም እንማፀናችኋለን፡፡ ድጋፍ ለማድረግ :- ንገድ 1000715788927 አሐዱ 0087756711701 አዋሽ 013521729471101 አባይ 9521112935265010 አቢሲንያ 249578207 ስልክ:- 0911636818 0925555566 0931223355 0938464646