У нас вы можете посмотреть бесплатно ከህይወታቹ እድሚያችሁን፣ጉልበታችሁን፣ልጅነታችሁን የነጠቃችሁን ሰው ይቅር ማለት ትችላላችሁ? ክፍል-13 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ በ"የተከለከሉ ድንበሮች" ክፍል 13 ታሪክ ውስጥ፣ እጅግ አሳዛኝ እና ያልተጠበቁ ክስተቶች ይፈራረቃሉ። 10 ዓመታትን በአረብ ሀገር በስቃይ አሳልፋ፣ ለባሏ ሀብትና ንብረት ያፈራችው ምስኪን እናት በገዛ ቤቷ ያጋጠማት ክህደት እና ድብደባ ልብ ይሰብራል። የአረብ ሀገር ሰራተኛዋ እሮሮ፦ የ10 ዓመት ድካም በክህደት ሲመለስ [06:34] የማስፈራሪያ መልእክቶች፦ ከመደበኛ ደንበኞች ያልታሰበ ዛቻ [12:12] ድንገተኛው የባህር ዳር ጉዞ፦ ሄምሮክ ለምን አስገደዳት? [17:12] የሄምሮክ ሚስጥራዊ ግንኙነቶች፦ በባህር ዳር የታየው ያልተጠበቀ አቀባበል [21:30] ጥያቄ ለእናንተ፦ ሄምሮክ ማንነቱን የሚደብቀው ለምንድን ነው ይመስላችኋል? በአረብ ሀገር ሰራተኛዋ ላይ የደረሰው በደል በህግ ሊስተካከል ይችላል? ሃሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን።