У нас вы можете посмотреть бесплатно TechTalk With Solomon S25 E9 - ይህ ቦታ ምን ይመስላችኋል? ከቤት ውጭ ያለ ግሩም ቦታ? ባለ 2.6 ቢሊዩን ዶላሩ አዳራሽ እነሆ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ ቦታ ምን ይመስላችኋል? ከቤት ውጭ ያለ ግሩም ቦታ? አይደለም! ይህ ቤት ውስጥ ነው። ለመገንባት የፈጀው 2.5 ቢሊዮን ዶላር! የውጪ አካሉ በ1.2 ሚሊዮን LED የታጀበና ባለ 54ሺህ ካሬሚርትር ስፋት (ወይንም 10 የኳስ ሜዳዎችን የሚያክል ስፋት ያለው) HD ቪዲዮ ማጫወት የሚችል ስክሪን የለበሰ! ውስጡ 18 ሺህ ሰው ማስቀመጥ የሚችልና 15 ሺህ ክሬ ሜትር ስፋት ያለው 360 ዲግሪ እይታን የሚሰጥ ባለ 16K HD ስክሪን! 167ሺህ ስፒከር ያለው ሳውንድ ሲስተም! በላስ ቬጋስ ውስጥ በቅርቡ ተገንብቶ አገልግሎት ስለጀመረውና Sphere ስለተሰኘው ክብ ቅርጽ ስላለው አዳራሽ አስደናቂ የስነ-ህንፃ፣ የምህንድስና፣ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ጥምረት እነሆ!