У нас вы можете посмотреть бесплатно ኢትዮጵያ የነዳጅ እጥረቱን የምታሸንፍበት መንገዶች | አለሙ ስሜ(ዶ/ር) ETV | EBC | EBCDOTSTREAM или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የዓለም የነዳጅ ማስተላለፊያ ደም ወሳጅ ተብሎ በሚጠራው የሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ የተከሰተው አለመረጋጋት፣ በኢትዮጵያ የነዳጅ አቅርቦትና የዋጋ ንረት ላይ ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል። በዚህ ቪዲዮ፣ ቀውሱ ለምን ተከሰተ? በኢትዮጵያ የትራንስፖርትና የፍጆታ ዕቃዎች ላይ ምን ለውጥ ያመጣል? እና መንግስትም ሆነ ህዝቡ ይህንን ፈታኝ ወቅት በምን አይነት ስትራቴጂ ሊሻገሩት ይችላሉ? የሚሉትን ነጥቦች የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶር) ማብራሪያ ሰጥተዋል እስከ መጨረሻው አብራችሁን ቆዩ #Ethiopia #FuelPrice #HormuzCrisis #EthiopianEconomy #OilCrisis2026 #የነዳጅ_ዋጋ #ኢትዮጵያ #TransportInEthiopia #GlobalPolitics #GreenEnergyEthiopia #ebc #etv #ebcdotstream #news