• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

እርሱን ስሙት | ቄስ ዶክተር ሳሙኤል | скачать в хорошем качестве

እርሱን ስሙት | ቄስ ዶክተር ሳሙኤል | 3 месяца назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
እርሱን ስሙት | ቄስ ዶክተር ሳሙኤል |
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: እርሱን ስሙት | ቄስ ዶክተር ሳሙኤል | в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно እርሱን ስሙት | ቄስ ዶክተር ሳሙኤል | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон እርሱን ስሙት | ቄስ ዶክተር ሳሙኤል | в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



እርሱን ስሙት | ቄስ ዶክተር ሳሙኤል |

#እሁድ_ነሃሴ_4 #እሁድ_1ኛ_አና_2ኛ_ፈረቃ ርዕስ፦ እርሱን ስሙት የእለቱ ሰባኪ ፦ ቄስ ዶክተር ሳሙኤል የመጽ.ቅ.ክ ፦ ሉቃስ 5÷ 1-11 ¹ ሕዝቡም የእግዚአብሔርን ቃል እየሰሙ ሲያስጠብቡት ሳሉ፥ እርሱ ራሱ በጌንሳሬጥ ባሕር ዳር ቆሞ ነበር፤ ² በባሕር ዳርም ቆመው የነበሩትን ሁለት ታንኳዎች አየ፤ ዓሣ አጥማጆች ግን ከእነርሱ ውስጥ ወጥተው መረቦቻቸውን ያጥቡ ነበር። ³ ከታንኳዎቹም የስምዖን ወደ ነበረች ወደ አንዲቱ ገብቶ ከምድር ጥቂት ፈቀቅ እንዲያደርጋት ለመነው፤ በታንኳይቱም ተቀምጦ ሕዝቡን ያስተምር ነበር። ⁴ ነገሩንም ከጨረሰ በኋላ፥ ስምዖንን፦ ወደ ጥልቁ ፈቀቅ በል መረቦቻችሁንም ለማጥመድ ጣሉ አለው። ⁵ ስምዖንም መልሶ፦ አቤቱ፥ ሌሊቱን ሁሉ አድረን ስንደክም ምንም አልያዝንም፤ ነገር ግን በቃልህ መረቦቹን እጥላለሁ አለው። ⁶ ይህንም ባደረጉ ጊዜ እጅግ ብዙ ዓሣ ያዙ፤ መረቦቻቸውም ተቀደዱ። ⁷ በሌላ ታንኳም የነበሩትን ጓደኞቻቸውን መጥተው እንዲያግዙአቸው ጠቀሱ፤ መጥተውም ሁለቱ ታንኳዎች እስኪሰጥሙ ድረስ ሞሉአቸው። ⁸ ስምዖን ጴጥሮስ ግን ባየ ጊዜ በኢየሱስ ጕልበት ላይ ወድቆ፦ ጌታ ሆይ፥ እኔ ኃጢአተኛ ነኝና ከኔ ተለይ አለው። ⁹ ስላጠመዱት ዓሣ እርሱ ከእርሱ ጋርም የነበሩ ሁሉ ተደንቀዋልና፥ ¹⁰ እንዲሁም ደግሞ የስምዖን ባልንጀሮች የነበሩ የዘብዴዎስ ልጆች ያዕቆብና ዮሐንስም ተደነቁ። ኢየሱስም ስምዖንን፦ አትፍራ፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሰውን የምታጠምድ ትሆናለህ አለው። ¹¹ ታንኳዎችንም ወደ ምድር አድርሰው ሁሉን ትተው ተከተሉት። ኢየሱስ በጌንሳሬጥ ሐይቅ አጠገብ ተገኘ እነጴጥሮስ ተስፋ ቆርጠው መረቦቻቸውን እያጠቡ ነበር እግዚአብሔር ሁልጊዜ አሰራሩ የተለየ ነው ፦ ሰው ሲደክም፣ ሙከራውን ሲጨርስ ፣ ተስፋ ሲቆርጥ . . . በራሱ ጊዜ እና መንገድ በመምጣት ተአምራት ያደርጋል እግዚአብሔር ለስራው ያልተማሩትን የተናቁትን . . . በሰው ዘንድ ያልታሰቡትን ይጠራል ኢየሱስ በጌንሳሬጥ ሐይቅ አጠገብ በመገኘት፦ 1. ድካማቸውን እና ባዶነታቸውን አየ 2. የስምዖን ወደነበረችው ጀልባ ገብቶ ህዝቡን ያስተምር ነበር መረቦቹን በአሳዎች ከመሙላቱ በፊት አስቀድሞ ቃሉን አስተማራቸው ምክኒያቱም ቃሉ ከተነገረ በኋላ ከቃሉ በስተጀርባ የሚሆን ነገር ስላለ የእግዚአብሔር ቃል ሲመጣ ነገሮች ይለወጣሉ በ ኦሪት ዘፍጥረት ላይ እንደምናነበው እግዚአብሔር ባዶ የነበረች ምድር ላይ ቃል ተናገረ ሆን በሕዝቅኤል 37 እግዚአብሔር በእነዚህ የደረቁ አጥንቶች ላይ ቃል ብቻ ተናገር አለው 3. ኢየሱስ ስምዖንን ወደ ጥልቁ ውሃ ፈቀቅ እንዲልና መረባቸውን እንዲጥሉ አዘዘው ስምዖንም ለሊቱን ሙሉ ስንደክም አድረን ምንም አልያዝንም አንተ ካልክ ግን መረቦቹን እጥላለሁ በማለት ኢየሱስን ታዘዘ / ሰማ ማርያም በዮሐንስ 2 ላይ የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ / ስሙ አለቻቸው ዛሬም እግዚአብሔር ያለንበትን ሁኔታ ሁሉ ያያል እርሱን መስማት እና መታዘዝ ይሁንልን “ እርሱን ስሙት ” እግዚአብሔር ይባርካችሁ ‪@BereketTesfayeOffical‬ ‪@MARSILTVWORLDWIDE‬ ‪@ProphetTilahun1‬ ‪@kingdomsoundministry‬ ‪@gosplesingernazrawitbunura6320‬ ‪@hopemusicethiopia‬ ‪@EthiopianAGChurch‬

Comments
  • #ከቦኝ የለም ወይ#YESAKOR || New Worship Protestant Mezmur 2024@Holy Spirit Tv|| በዘማሪ ይሳኮር|| 1 год назад
    #ከቦኝ የለም ወይ#YESAKOR || New Worship Protestant Mezmur 2024@Holy Spirit Tv|| በዘማሪ ይሳኮር||
    Опубликовано: 1 год назад
  • የእግዚአብሔር ቃልኪዳን ታማኝነት - መጋቢ ፓስተር መርጋ አብዲሳ 3 недели назад
    የእግዚአብሔር ቃልኪዳን ታማኝነት - መጋቢ ፓስተር መርጋ አብዲሳ
    Опубликовано: 3 недели назад
  • አገልግሎታችንን እንዴት እንፈጽም? | መጋቢ ሐዋርያው መርጊያ አብዲሳ - Ethiopian AG 6K Church 2 дня назад
    አገልግሎታችንን እንዴት እንፈጽም? | መጋቢ ሐዋርያው መርጊያ አብዲሳ - Ethiopian AG 6K Church
    Опубликовано: 2 дня назад
  • Gutu Shiferaw | ጉቱ ሽፈራው| የኢየሱስ ፍቅር ይለያል | EAG 6 kilo | 2025 3 месяца назад
    Gutu Shiferaw | ጉቱ ሽፈራው| የኢየሱስ ፍቅር ይለያል | EAG 6 kilo | 2025
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • የፕሬዝዳንቱ “ድርድር” ፋኖ በAFP፣ ዐቢይ ለግምገማ የጠሩት መሪ፣ ሻዕቢያ “ከኢጋድ የወጣነው…”፣ የአዲስአበባና ካይሮ እንግዶች፣ የስብሰባ ማዕበል| EF 9 часов назад
    የፕሬዝዳንቱ “ድርድር” ፋኖ በAFP፣ ዐቢይ ለግምገማ የጠሩት መሪ፣ ሻዕቢያ “ከኢጋድ የወጣነው…”፣ የአዲስአበባና ካይሮ እንግዶች፣ የስብሰባ ማዕበል| EF
    Опубликовано: 9 часов назад
  • Эти 8 Фраз выдают Глупца за секунду! Вы слышите эти фразы каждый день! Еврейская мудрость 12 дней назад
    Эти 8 Фраз выдают Глупца за секунду! Вы слышите эти фразы каждый день! Еврейская мудрость
    Опубликовано: 12 дней назад
  • Краткое Содержание и суть Библии  за 25 минут 1 месяц назад
    Краткое Содержание и суть Библии за 25 минут
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • እግዚአብሔርን ለማግኘት ምን እናድርግ? | መጋቢ ዴቪድ | @EthiopianAGChurch  #2025 1 месяц назад
    እግዚአብሔርን ለማግኘት ምን እናድርግ? | መጋቢ ዴቪድ | @EthiopianAGChurch #2025
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • 2 дня назад
    "የገላትያ መልዕክት ጥናት ክፍል 3" |በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ| Yonatan Aklilu
    Опубликовано: 2 дня назад
  • СВЕТ ХАНУКИ: Как Убрать ТЬМУ и Привлечь СПАСЕНИЕ — СГУЛОТ и ТЕИЛИМ | Рав Исраэль Якобов 1 день назад
    СВЕТ ХАНУКИ: Как Убрать ТЬМУ и Привлечь СПАСЕНИЕ — СГУЛОТ и ТЕИЛИМ | Рав Исраэль Якобов
    Опубликовано: 1 день назад
  • የምንከፍለው ዋጋ ከንቱ አይደለም | መጋቢ ታደሰ ደረሰ |@EthiopianAGChurch  | #2025 #2018 2 месяца назад
    የምንከፍለው ዋጋ ከንቱ አይደለም | መጋቢ ታደሰ ደረሰ |@EthiopianAGChurch | #2025 #2018
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ሶስት ነገሮችን በዚህ አመት ጠብቁ !! 11 дней назад
    ሶስት ነገሮችን በዚህ አመት ጠብቁ !!
    Опубликовано: 11 дней назад
  • ይመጣል | መጋቢ መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch | #2025 #2017 #wordofgod 3 месяца назад
    ይመጣል | መጋቢ መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch | #2025 #2017 #wordofgod
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • Просыпаетесь между 3 и 5 утра? Сделайте ЭТИ 5 вещей | Еврейская Мудрость 1 месяц назад
    Просыпаетесь между 3 и 5 утра? Сделайте ЭТИ 5 вещей | Еврейская Мудрость
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Ersun semut ( እርሱን ስሙት ) በአገልጋይ ፒተር ማርዲግ 3 9 лет назад
    Ersun semut ( እርሱን ስሙት ) በአገልጋይ ፒተር ማርዲግ 3
    Опубликовано: 9 лет назад
  • እጣዬ | Singer Eyerusalem - Jerry | Ethiopian AG 6K Church 5 дней назад
    እጣዬ | Singer Eyerusalem - Jerry | Ethiopian AG 6K Church
    Опубликовано: 5 дней назад
  • እግዚአብሔር ሲቀድም | ፓሰተር  መርጋ  አብዲሳ | @EthiopianAGChurch 3 месяца назад
    እግዚአብሔር ሲቀድም | ፓሰተር መርጋ አብዲሳ | @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • Pastor Abito Kebede | እመን ብቻ እንጂ አትፍራ - Ethiopian AG 6K Church 7 дней назад
    Pastor Abito Kebede | እመን ብቻ እንጂ አትፍራ - Ethiopian AG 6K Church
    Опубликовано: 7 дней назад
  • 🎵 РОЖДЕСТВЕНСКИЙ АЛЬБОМ 2026 | Christian music (Колядки) Трансляция закончилась 1 день назад
    🎵 РОЖДЕСТВЕНСКИЙ АЛЬБОМ 2026 | Christian music (Колядки)
    Опубликовано: Трансляция закончилась 1 день назад
  • 8 точных знаков, что вам тайно завидуют! Узнайте об этом за пару секунд. Еврейская мудрость 3 дня назад
    8 точных знаков, что вам тайно завидуют! Узнайте об этом за пару секунд. Еврейская мудрость
    Опубликовано: 3 дня назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5