У нас вы можете посмотреть бесплатно ኢያንዳንዱ ደቂቃ | Gerji Amen Choir | lyrics | Apostolic church of Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ኢየሱስ መገኘትህ ህይወቴን ይግዛና መንፈሴም ይታደስ ክብርህን ልይና በግርማህ ልታጀብ መነካቴ ይታይ ነፍሴም ታወድስህ እያለች የበላይ ኢየሱስ/2* መገኘትህ ይኑር በህይወቴ ጌታዬ/2* ህልውናህ ይኑር በእኔነቴ የናርዶሱን ሽቶ ሰብሬ በፊትህ ክብርን ሳይ እጠግባለው የሱሴ በቤትህ መገኘትህ ለእኔ የህይወት ምንጭ ነው ይቆጣጠረኛል ሁሌም እረካለው የመኖሬ ትርጉም ሚስጥር መገኘትህ ሆኖኝ አጥር በምስጋና ከፍታውን እወጣለው ታላቅ ፍቅርህ ጉልበት ሆኖኝ እዘምራለው ቅዱስ ቅዱስ ልበል በማደሪያህ ልጩህ አዳዲሱን ቅኔ ነፍሴ ትቀኝልህ መላዕክት ያግዙኝ ቅዱሳንም ሁሉ ለድንቅ መገኘትህ ክብርን ይሰጣሉ የመጥራትህ ታላቅ ተስፋ ለጉዞዬ ቀለብ ሆኗል ክብርህ ይስፋ የቀራኒዮ ታላቅ ፍቅርህ ለኔ አጥር ነው ሁሌም ይግዛኝ መገኘትህ እያንዳንዱን ደቂቃ እያንዳንዱን ሰከንድ ተገኝልኝ መድሀኒቴ ኑርልኝ በህይወቴ Choir Video: • Apostolic Church Of Ethiopia | AA Gerji Am... “እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።” መዝሙር 71፥22 ለወንድሞች እና እህቶችም ሼር በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እናደርጋቸው 🔴 Telegram: https://www.t.me/ApoSon 🔴 Instagram: / apostolic_songs 🔴 Facebook: / aposongs 🔴 Youtube: https://www.youtube.com/ApostolicSong... #ApostolicSongs, #ApostolicChurchofEthiopia, #HawaryawitMezmur, #ApostolicChuchSongs