У нас вы можете посмотреть бесплатно ቤንኤል /የአጭር ፊልም ውድድር እጩ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
6ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው አጭር የፊልም ውድድር 103 የሚሆኑ አጫጭር ፊልሞች የተላኩ ሲሆን በይዘት፣በቀረፃ እና በተለያዩ ቴክኒኮች ተመዝነው 14 አጫጭር ፊልሞች ለዕይታ እንዲበቁ ተመርጠዋል፡፡ እነዚህ ፊልሞች በሚገኙት እይታ (40 በመቶ) እና በፊልም ባለሙያዎች በታገዘ ዳኝነት (60 በመቶ)ተገምግመው አሸናፊዎቹ የሚታወቁ ሲሆን በተከታታይ እነዚህን ፊልሞች በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ማህበራዊ ገፆች ላይ ምናጋር ይሆናል፡፡ ማሳሳቢያ፡-የምንለጥፋቸው ፊልሞች ቅደም ተከተል ውጤትን መሰረት ያደረገ አይደለም፡፡ Cyberegna #Insa #Insa Ethiopia #Information Network Security Adminstration #Cyber Security Ethiopia #