У нас вы можете посмотреть бесплатно ሸበል ሸበሊዬ | የዝና ነጋሽ | Shebel Shebeliye | Yezina Negash - New Official Single Audio 2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ARTIST: Yezina Negash SINGLE: ሸበል ሸበሊዬ RELEASE DATE: 2026 LYRICS; ጀማዬ ኧረና ጀማዬ ጀምዬ ኧረና ጀምዬ × 4 ማሽላ በሸቱ ጤፍ በወለዳው× 2 ገና ይቀጥላል የኔና ያንተው የቆላ ማሽላ ውስጣውስጡ መንገድ ምነው ቢቀርብል ካንገት በላይ መውደድ ምን ያደርግልሀል ካንገት በላይ መውደድ ሸበል ሸበልዬ ሸበል ሸበልዬ ሙዚቃ ኧራያ ውበቱ አባይዳር ነው ቤቱ ዝናሩ መውዘሩ ያበራል ሽጉጡ ኧራያ ውበቱ አባይዳር ነው ቤቱ ጋሻውና ጦሩ ያበራል ጥይቱ የኮርያው ዘማች የካራማራው ልበሙሉ ጀግና ታሪክ የሰራው ሲዘከር ይኖራል ቀድም የሰራው ×2 ኧራያ ውበቱ አባይዳር ነው ቤቱ ዝናሩ መውዘሩ ያበራል ጥይቱ ማነው እሚያገባህ ማነው እሚያጭህ ×4 የመቅደላውንም ሳይመስል ደጅህ ያደዋን ጦርነት ሳይመስል ደጅህ የማይጨው ጦርነት ሳይመስል ደጅህ የካራማራውን ሳይመስል ደጅህ የኮንጎን ጦርነት ሳይመስል ደጅህ ማነው እሚያገባህ ማነው እሚያጭህ ሽብር ሸበልዬ ሽብር ሸበልዬ ሸበል ኧረና ደማማ ና ደማማ×2 ኧረና ደማማ ና ደማማ ምነው ብንስማማ ኧረና ደማማ ና ደማማ ኧረና ደማማ ና ደማማ እንዳባቶቻችን×2 ደግመህ ታሪክ ስራ ×2 ሲዘከር ይኖራል ×2 ታሪክህ ሲወራ ×2 ቶሎቶሎ ብለህ ×2 ውጣው አቀበቱን ×2 ልብ ያሰበው ነገር ×2 አይገኝ እለቱን ×2 ሸበል ሸበልዬ ሸበል ሸበልዬ ×4 -------------------------------- ሸበል ሸበሊዬ | የዝና ነጋሽ