У нас вы можете посмотреть бесплатно ብልፅግና የምርጫ ምልክቱን ለምን በዚ ሳዓት ወደ ስንዴ ቀየረ? ኢትዮ ኤርትራ የለየለት ጦረነት ይሆናል በቅርብ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት ወደ አደገኛ ደረጃ ተሸጋግሯል። የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን፣ "የለየለት ጦርነት የመፈጠር ዕድሉ አነስተኛ ቢሆንም፣ ፈጽሞ የማይሆን ሊባል አይችልም" ሲሉ ያስጠነቅቃሉ። • የኢትዮጵያ መንግስት ሦስተኛ ወገን አደራዳሪ በማስገባት አሰብን ወይም ቀይ ባሕርን ማካተት ያለውን ፍላጎት፣ • አልጀርሱ ስምምነት "ታሪካዊ ስህተት" ተብሎ በአዲስ ስምምነት ለመተካት ያለውን ሙከራ፣ • የግብፅ፣ ሶማሊያ፣ እስራኤል እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አሰላለፍ እንዴት ቀጣናውን የጦር አውድማ ሊያደርገው እንደሚችል፣ • የኢራን እና ቻይና ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ላይ ሊያስከትል የሚችለውን የኢኮኖሚ ውድመት እንመለከታለን። ብልግና የዘንድሮ የምርጫ ምልክቱን ወደ ስንዴ ነዶ ቀየረ#ሰበር_መረጃ ሰበ#ሰበርዜና #fana_news fana#etvnews etv#addismaleda addis#zaramedia zaramedia#anchor #abiyahmed amha#amahara#tigraynews