У нас вы можете посмотреть бесплатно ገድለ አባ ኪሮስ ጻድቅ //ወር በገባ በ8 የአባታችን አቡነ ኪሮስና የሌሎችም ጻድቃን ሰማህታት ወርሀዊና አመታዊ መታሰቢያ በዓላቸው ነው или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#famfan3 #ethiopianorthodox #ethiopia #duet #habesha #አባ ኪሮስ ጻድቅ አባ_ኪሮስ የመጀመሪያ ስሙ ዲላሶር ይባል ነበር፡፡ በኋላም አባቱ ከሞተ በኋላ ሃብቱን ከወንድሙ ተካፍሎ ለድሆች መፅውቶ ዓለምን ንቆ መንኖ መኖርን መርጦ ሄደ፡፡ ቅዱሳን ጻድቃን መላ ዘመናቸውን ከጣዕመ ዓለምና ከተድላ ዓለም ተለይቶ ቤት ልስራ ዘር ልዝራ ሳይሉ ፈቃደ ሥጋቸውን ለፈቃደ ነፍሳቸው አስገዝተው በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣ በምናኔ ጸንተው የኖሩ ናቸውና፤ ከአባ በቡንዳ ገዳምም ገባ፡፡ አባ ኪሮስ ጻድቅ