У нас вы можете посмотреть бесплатно የጥር ማርያም (አስተርእዮ) ዚቅ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ለኵልያቲክሙ ፦ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሥላሴ ዋሕድ እፎኑመ እመ አምላክ በከየት ደንጊፃ ከመ ኵሉ ሰብእ ሞት ሶበ ሐወፃ ዮሐንስ በልብሱ ከደነ ገጻ። ዘመንክር ጣዕሙ፦ ሃሌ ሃሌ ሉያ መጽአ ውስተ ዓለም ወዓለሙኒ ኢክህለ ፀዊሮቶ ፆረቶ ወአግመረቶ ማርያም። ነግሥ፦ ለምንት ይዜኃር ኃያል በኃይሉ፤ ወባዕል በብዝኃ ብዕሉ፤ ኢያድለወ ሞተ ክርስቶስ ለሥጋ አባሉ፤ ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ፤ ሞታ ለማርያም የዓፅብ ለኵሉ። ዚቅ፦ እንበይነዝ አእምሩ በውስተ ፍትሕ ከመ ኢያደሉ ትጥዓም ሞተ እሙ ወእመ ኵሉ አዘዘ ወልድ በርቱዕ ቃሉ። ለዝክረ ስምኪ፦ ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ ወአግዓዛ እምእኩይ ውስተ ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት ወረሰየ ይዝክሩ ስማ ውስተ ኵሉ ምድር። ለእስትንፋስኪ፦ አንጺሖ ሥጋሃ ቀዲሶ ኪያሃ ኀደረ ቃል ላዕሌሃ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይቤላ ለድንግል ሃሌ ሃሌ ሉያ ሰሎሞን ይቤላ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት ፍናወ ዚአኪ ገነት እስመ ኪያኪ ኀርየ ለታዕካሁ ከመ ትኩኒዮ ማኅደረ ለልዑል። ለገቦኪ፦ እምሰማያት ወረደ ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር ኖላዊ ኄር ኖላዊሆሙ ለእስራኤል ወረደ ስኖ ለያዕቆብ ዘአፍቀረ ወስኑሰ ለያዕቆብ ዘይቤ ይእቲ ሥጋ እንተ ነሥኣ መድኅን እማርያም። ለጸዐተ ነፍስኪ፦ ጊዜ ዕረፍታ ለሶልያና ወረደ ወልድ እምዲበ ልዕልና ጠሊሳነ ንግሥ ሶቤሃ ከደና። ለበድነ ሥጋኪ፦ ኦ ትቤ ማርያም እወጽእ እምዝንቱ ሥጋየ ወአሐውር ውስተ ሕይወት ዘለዓለም (ኦ) ተዘከርኬ ዮሐንስ ዘይቤለከ ሊቅ አመ ትረፍቅ ዲበ እንግድዓሁ። ለመቃብርኪ ለጌቴሴማኒ፦ ሃሌ ሃሌ ሉያ ዐውዳኒ ዘጽድቅ ወመርህባኒ ዘዕንቊ አንቀጸ አድኅኖ ሐዳስ ንድቅ። ለመቃብርኪ ለኢየሩሳሌም በአድያማ ፦ ኢይሜንንዋ ኪያሃኒ ወአድያሚሃኒ ነያ ጽዮን ቅድስት ሀገረ እግዚአብሔር።