• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

🔴 LIVE! скачать в хорошем качестве

🔴 LIVE! Трансляция закончилась 8 часов назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
🔴 LIVE!
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: 🔴 LIVE! в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴 LIVE! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон 🔴 LIVE! в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



🔴 LIVE!

#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ቤተክርስቲያ #ዘወረደ #ዐቢይጾሞ#ጾምሁዳዴ #የዐቢይጾም ቅዳሴ#ኢትዩጵያ#ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #የጾምቅዳሴ#መንፈሳዊ ትምህርቶ​ ዘወረደ (የዐቢይ ጾም አንደኛ ሳምንት) ዘወረደ(ጾመ ሕርቃን) «ዘወረደ» ማለት «የወረደ» ማለት ነው፡፡ አምላክ ሰው ሆነ፤ ሰው አምላክ ሆነ ማለት ነው። ይህም ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳንና ፍቅሩን ሊገልጽልን ከሰማያት መውረዱን ከድንግል ማርያም የእኛን ሥጋ መዋሐዱን የሚያዘክር፤ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን የሚያመላክት፣ የሚታወስበት፣ የሚነገርበት የዐቢይ ጾም አንደኛው ሳምንት ነው፡፡ዮሐ.3-13፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ለአዳም በገባዉ ቃልኪዳን መሰረት “ የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ልጁን ላከ” እንዳለ ሐዋርያዉ ቅዱስ ጳዉሎስ የጠፋዉን አዳም ፍለጋ ከአባቱ እሪና ሳይጎድል ሳይለይ ከሰማይ መዉረዱን የምናዘክርበት በዓል ነዉ። ይህ ጾም የጾም መግቢያ የመጀመሪያ ሳምንት የምንጾመው ጾም ሲሆን ሕርቃል የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ለአዳም “ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ በመልዕልተ መስቀል ተሰቅየ አድንኃለሁ” ብሎ ለአዳም ቃል ገባለት ፡፡ ዘፍ. ፫ ፥ ፲፭ ይህ ኪዳነ አዳም ይባላል ፡፡ የቃል ኪዳን ሁሉ መሠረት ነው ፡፡ ሁለቱን ኪዳናት (ብሉይ ወሐዲስ) በፅኑዕ ተስፋ ያስተሳሰረ የረጅም ዘመናት የድኅነት ሰንሰለት ነው ፡፡ ዘወረደ እርቀ አዳም ፤ ተስፋ አበው ፤ ትንቢተ ነቢያት ፤ ሱባኤ ካህናት መፈፀሙ ፤ ኪዳነ አዳም መሲህ መወለዱ የሚነገርበት የፍቅር አዋጅ ነው ፡፡ ዘወረደ ማለት? የምስጢረ ሥጋዌ(የአምላክ ሰው መሆን) ትምህርት ነው፡፡ ዘወረደ ስንል አምላክ ወረደ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ ፤ በፍጹም ተዋሕዶ ሰው ሆነ ማለታችን ነው ፡፡ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕያው ሲሆን ሞቶ በመብል ምክንያት የሞተው አዳምን ሕያው አደረገው ፡፡ አምላክ ወልደ አምላክ በመስቀል ላይ በፈቃዱ ሞቶ ለአዳም ያለውን ታላቅ ፍቅር ገለጸ ፡፡ ጠላቶቹ ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን ፥ ይልቁንም ከታረቅን በኃላ በሕይወቱ እንድናለን ፡፡ ሮሜ. 5 ፥ ፲ ፡፡ በዚህም ትህትናን ፍቅርን አስተማረን ፡፡ የመጀመሪያ የዐብይ ጾም መግቢያ እሁድ ዘወረደ ይባላል ደግሞም ጾመ ሕርቃል ይባላል፡፡ ስያሜውም፤ በ614 ዓ.ም ኪርዮስ የተባለ የፋርስ ንጉሥ ኢየሩሳሌምን በመውረር ጥቃት አደረሰ፡፡ በዚህ ወቅት በኢየሩሳሌም ንግሥት ዕሌኒ በሠራችው ቤተመቅደስ ውስጥ ሲገባ ንግሥቷ በክብር አስቀምጣው የነበረው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል እንደ ፀሐይ ሲያበራ አገኘው፡፡ ቢነካው አቃጠለው ዲያቆናቱን አሸክሞ ሌላውን ንዋየ ቅድሳት ዘርፎ 60ሺ የሚደርሱትን አቁስሎ ገድሎ 3ሺ የሚሆኑትን ማርኮ ከተማዋንም አቃጥሎ ወደ ፋርስ ባቢሎን ይመለሳል፡፡ በዚህ ጊዜ ከጦርነቱ ያመለጡ በየዋሻው በየጉራንጉሩ ገብተው የተሸሸጉ ተሰብስበው ከ14 ዓመት በኋላ በ628 ጩኸታቸውንና የደረሰባቸውን በደል ለክርስቲየኑ የሮም ንጉሥ ሕርቃል ይነግሩታል፡፡ እርሱም ሐዋርያት ሰውን የገደለ እድሜውን በሙሉ ይጹም ስላሉ እንዴት ላድርገው አላቸው እኛ የአንተን እድሜ ተከፋፍለን እንጾማለን ብለው አንድ አንድ ሳምንት ደርሷቸው ጾሙን በሚገባ ጾመውታል፡፡ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀልና የተማረኩ ክርስቲያኖችን ለመመለስ ሕርቃል ጦር መዝዞ በኪርዮስ ላይ ተነሳበት ድል ለሕርቃል ሆነና መስቀሉን ያለበትን አጥቶ ሲቸገር መስቀሉን ሲቀብርና ዲያቆናቱን ሲያስገድል በመስኮት ሆና ያየችው ከኢየሩሳሌም የተማረከች አንዲት ብላቴና አሳይታው አውጥቶ በልብሰ መንግሥቱ ጠቅልሎ ወደ ቁስጥንጥንያ ተመለሰ፡፡ የተማረኩት በሙሉ ነጻ ወጡ ይህን ለማሰብ ለማስታወስ በተጨማሪ በኃጢአት ላይ ድል እንድናገኝ መንፈሳዊ ጦር በውስጣችን እንዲበዛልን መስቀልህ ከምርኮ እንደተመለሰ እኛንም ከኃጢአት ምርኮ መልሰን ለሕርቃል ድል መንሳትንና በጠላቶቹ ላይ ኃይልን እንደሰጠኸው ለእኛም በኃጢአት ላይ ድል መንሳት መንፈሳዊ ኃይልን ስጠን እያልን እንጾመዋለን፡፡ በጌታ ጾም ላይ እንዲጾም የሆነበት ምክንያት ጾሙ የጌታ ጾም በሚጾምበት ወቅት ላይ ስለተጾመ ቤተክርስቲያናችን አብራ ደንግጋዋለች፡፡እዚህ ላይ በዚያን ጊዜ ለሕርቃል ሕዝቡ ሱባኤ ይዞለታል፡፡ ዛሬም እኛ ለቤተክርስቲያን ያደረግነውን በማሰብ እግዚአብሔር አምላክ ለሕርቃል የሰጠውን በጠላቶቹ ላይ ድል መንሳትን ለእኛም እንዲሰጠን የምንጠይቅበት ስለሆነ የመጀመሪያውን ሳምንት በሕርቃል ሰይመን ጾሙን እንጾማለን፡፡የእኛ ጠላት የጨለማ ገዥ የሆነው ዲያቢሎስ ነውና እሱን ደግሞ በጾም እንደምናሸንፈው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሮናል፡፡ ጾም ስጋችንን ለነፍሳችን የምናስገዛበት ከፈጣሪ ጋር የምንገናኝበት የጽድቅ መንገድ ለስጋ ጤንነትም ቢሆን አስፈላጊያችን የሆነ አንዱና ዋነኛዉ የጽድቅ እቃ ጦራችን ነዉ፡፡ሆኖም የጾም ወቅት ሲመጣ አቀበት የሚወጡ ይመስል የሚፈሩትና የሚያማርሩት ሳይሆን እንኳን መጣልን ተብሎ በጉጉት የሚናፈቅ መሆን አለበት፡፡ስለሆነም ማንኛዉም ሰዉ ጾሙን ሲጀምር የሚከተሉትን ጉዳዮች በደንብ ሊያጤናቸዉ ይገባል፡፡ የዲያብሎስን ሥራ ሊያፈርስየተገለጠው የእግዚአብሔር ልጅም በፆም ድል ማድረግን ለእኛ አስተምሮናል። እኛምበዚህ በአብይ ፆም የለመነውና የጠየቅነው ነገር ሁሉ ከኃጢአት በስተቀርእንዲከናወንልን ፆምን ገንዘባችን እናድርግ። በፆም የተጠቀሙ ቅዱሳን አባቶችና ቅዱሳንእናቶች እንዳሉን እናስተውል። በተለይ አሁን በቤተ ክርስቲያን ላይ እየደረሰበሚታየው አስቸጋሪ ፈተና እያንዳንዳችን ልባዊ ፆም በመፆም ልዑል እግዚአብሔር የፀሎታችንን ምላሽ እንዲሰጠን እንማፀን። ጾም ጸሎታችን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይቀበልልን አሜን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር

Comments
  • Юмористический концерт 1 день назад
    Юмористический концерт "День волшебных сказок" 👻🤡🙊😻🐯 I Звёзды юмора и шоу-бизнеса #юмор #смех #шутки
    Опубликовано: 1 день назад
  • STAMBUŁ ODLATUJE! 7 BRAMEK W TURCJI, JUVENTUS NA KOLANACH! GALATASARAY – JUVENTUS, SKRÓT MECZU 3 часа назад
    STAMBUŁ ODLATUJE! 7 BRAMEK W TURCJI, JUVENTUS NA KOLANACH! GALATASARAY – JUVENTUS, SKRÓT MECZU
    Опубликовано: 3 часа назад
  • 🔴 LIVE! ቀጥታ ሥርዓተ ሰዓታት እና ጸሎተ ኪዳን ዘዐቢይ ጾም | የካቲት 11/2018 ዓ.ም #ዐቢይ_ጾም #ሰዓታት #ኪዳን  #Ethiopia #Orthodox
    🔴 LIVE! ቀጥታ ሥርዓተ ሰዓታት እና ጸሎተ ኪዳን ዘዐቢይ ጾም | የካቲት 11/2018 ዓ.ም #ዐቢይ_ጾም #ሰዓታት #ኪዳን #Ethiopia #Orthodox
    Опубликовано:
  • Неожиданный ход США / Устранение президента для завершения войны? 21 час назад
    Неожиданный ход США / Устранение президента для завершения войны?
    Опубликовано: 21 час назад
  • አብይ ከ4 አቅጣጫ ተከበቡ ቀለበት ውስጥ ገቡ | UAE ከሕውሓት ጎን ልትሰለፍ? | ኤርዶጋን አና አብይ በዝግ የመከሩበት ጦርነት | Ethiopia 5 часов назад
    አብይ ከ4 አቅጣጫ ተከበቡ ቀለበት ውስጥ ገቡ | UAE ከሕውሓት ጎን ልትሰለፍ? | ኤርዶጋን አና አብይ በዝግ የመከሩበት ጦርነት | Ethiopia
    Опубликовано: 5 часов назад
  • ጠቅላይ ሚንስትሩ ድንጋጤ ውስጥ ገብቷል ፕሮፌሰር መሀመድ ከጋዜጠኛ ከዘውዱ መንግስቴ ጋር  ቆይታ አድርገዋል170226 Трансляция закончилась 7 часов назад
    ጠቅላይ ሚንስትሩ ድንጋጤ ውስጥ ገብቷል ፕሮፌሰር መሀመድ ከጋዜጠኛ ከዘውዱ መንግስቴ ጋር ቆይታ አድርገዋል170226
    Опубликовано: Трансляция закончилась 7 часов назад
  • Iran zamyka cieśninę Ormuz, Trump wysyła bombowce! Początek wojny? 6 часов назад
    Iran zamyka cieśninę Ormuz, Trump wysyła bombowce! Początek wojny?
    Опубликовано: 6 часов назад
  • Dzisiaj Informacje Telewizja Republika 17.02.2026 | TV Republika 3 часа назад
    Dzisiaj Informacje Telewizja Republika 17.02.2026 | TV Republika
    Опубликовано: 3 часа назад
  • 😍 Coś nieporównywalnego, niezapomnianego, nieopisanego 🤌 3 часа назад
    😍 Coś nieporównywalnego, niezapomnianego, nieopisanego 🤌
    Опубликовано: 3 часа назад
  • ORBAN na KRAWĘDZI i „NOWY PORZĄDEK” w MONACHIUM! #BizWeek 4 часа назад
    ORBAN na KRAWĘDZI i „NOWY PORZĄDEK” w MONACHIUM! #BizWeek
    Опубликовано: 4 часа назад
  • 🔴 LIVE! ቀጥታ ሥርዓተ ቅዳሴ ዘዐቢይ ጾም - ከአጎና ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን | የካቲት 10/2018 ዓ.ም Трансляция закончилась 11 часов назад
    🔴 LIVE! ቀጥታ ሥርዓተ ቅዳሴ ዘዐቢይ ጾም - ከአጎና ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን | የካቲት 10/2018 ዓ.ም
    Опубликовано: Трансляция закончилась 11 часов назад
  • Какой была жизнь на Галилейском море во времена Иисуса | 1 год н. э. | Где Иисус ходил по воде 1 день назад
    Какой была жизнь на Галилейском море во времена Иисуса | 1 год н. э. | Где Иисус ходил по воде
    Опубликовано: 1 день назад
  • MAZUREK: KONIEC PARTII HOŁOWNI, RZĄD TUSKA PRZETRWA 7 часов назад
    MAZUREK: KONIEC PARTII HOŁOWNI, RZĄD TUSKA PRZETRWA
    Опубликовано: 7 часов назад
  • Ответы на вопросы 16.02.2026. Протоиерей Андрей Ткачёв 1 день назад
    Ответы на вопросы 16.02.2026. Протоиерей Андрей Ткачёв
    Опубликовано: 1 день назад
  • Tusk ominie weto Prezydenta? | Miłosz Kłeczek Zaprasza 4 часа назад
    Tusk ominie weto Prezydenta? | Miłosz Kłeczek Zaprasza
    Опубликовано: 4 часа назад
  • 🔴በአገልግሎት ላይ እያሉ ሕይወታቸውን ላጡ ወንድሞቻችን ቤተሰቦች ድጋፍ ማሰባሰሲያ
    🔴በአገልግሎት ላይ እያሉ ሕይወታቸውን ላጡ ወንድሞቻችን ቤተሰቦች ድጋፍ ማሰባሰሲያ
    Опубликовано:
  • ЗАЖГИ СВЕЧУ ВОТ ТАК—И БЛАГОДАТЬ ВОЙДЁТ В ДОМ! 99% делают это неправильно—священник показал как нужно 2 дня назад
    ЗАЖГИ СВЕЧУ ВОТ ТАК—И БЛАГОДАТЬ ВОЙДЁТ В ДОМ! 99% делают это неправильно—священник показал как нужно
    Опубликовано: 2 дня назад
  • Такой была жизнь на Масличной горе во времена Иисуса | 1 год н. э. | Место последней молитвы | С ИИ 3 дня назад
    Такой была жизнь на Масличной горе во времена Иисуса | 1 год н. э. | Место последней молитвы | С ИИ
    Опубликовано: 3 дня назад
  • ВСЯ ИСТОРИЯ ХРИСТИАНСТВА ЗА 2 ЧАСА | ЛЕКЦИЯ ДЛЯ СНА 2 месяца назад
    ВСЯ ИСТОРИЯ ХРИСТИАНСТВА ЗА 2 ЧАСА | ЛЕКЦИЯ ДЛЯ СНА
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • Послушай это перед сном и на утром Проснешься абсолютно Новым Человеком! Еврейская мудросит 2 месяца назад
    Послушай это перед сном и на утром Проснешься абсолютно Новым Человеком! Еврейская мудросит
    Опубликовано: 2 месяца назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5