У нас вы можете посмотреть бесплатно Hana Girma - Bante Lay - ሃና ግርማ - ባንተ ላይ ( reggae Cover Music ) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ethiopia #music #africa Hana Girma - Bante Lay - ሃና ግርማ - ባንተ ላይ ( reggae Cover Music ) Credit: Hana Girma Lyrics: እንኳን በሚታየው በማልደርስበትም በማልደርስበትም ካንተ ጋር እበሬ ብሄድ የትም የትም ብሄድ የትም የትም መች ቅር ይለኝና እኔ መች ቅር ይለኝና እኔ ልውል ተስፋ እልቆርጥም ኢያለህ ከጎኔ መች ቅር ይለኝና እኔ መች ቅር ይለኝና እኔ ልውል ተስፋ እልቆርጥም ኢያለህ ከጎኔ ስሜቴን ቆጥቤው ሃሳቤን ብዙ ባላወራም ይህ ደላኝ ይህ ከፍኝ እያልኩኝ ችዬ ባላብራራም ይገርምኛል ሳስብ ነገሩን ባንተ እንዳየው መኖር ሚስጥሩን ተረዳኸኝ አንተ ሂወቴን ስሜቴን እኔስ ላንድ ፍቅር እንደሰው አልዘምር ለኔ ክብር የለም ላንተ እንደመታመን ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ የህይወትን ማመር ብታይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ የህይወትን ማመር ብታይ እንኳን በሚታየው በማልደርስበትም በማልደርስበትም ካንተ ጋር እበሬ ብሄድ የትም የትም ብሄድ የትም የትም መች ቅር ይለኝና እኔ መች ቅር ይለኝና እኔ ልውል ተስፋ እልቆርጥም ኢያለህ ከጎኔ መች ቅር ይለኝና እኔ መች ቅር ይለኝና እኔ ልውል ተስፋ እልቆርጥም ኢያለህ ከጎኔ የድካሜን ባላይ ባይቀናኝ አለም ብታዳላ ባይሆን እንዳሰብኩት ባይሰምር ኑሮ ምን ባይሞላ ኣይከፋኝም ደስታ ነው ስልህ የኔ ፍቅር ከጎኔ ካለህ ምቱ እንተው ነህ ለልቤ እፎይታ ትርታ እኔስ ላንድ ፍቅር እንደሰው አልዘምር ለኔ ክብር የለም ላንተ እንደመታመን ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ የህይወትን ማመር ብታይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ የህይወትን ማመር ብታይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ ባንተ ባንተ ላይ የህይወትን ማመር ብታይ