У нас вы можете посмотреть бесплатно ከ 32ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ፍራንክሊን ዲ. ሩዝቬልት አስተማሪ አባባሎች//Franklin D. Roosevelt quotes или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የ32ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የፍራንክሊን ዲ. ሩዝቬልት (FDR) 30 እጅግ አነቃቂ እና አስተማሪ ጥቅሶችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሩዝቬልት አሜሪካን በታላቁ የኢኮኖሚ ቀውስ እና በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በፅናት የመሩ ታላቅ መሪ ነበሩ። እነዚህ ጥቅሶች ስለ ስኬት፣ ስለ አመራር፣ ስለ ፍርሃት እና ስለ ሰው ልጅ ጥንካሬ ጥልቅ ግንዛቤን ይሰጣሉ። በተለይም "ልንፈራው የሚገባን ብቸኛው ነገር፤ ፍርሃትን ራሱን ብቻ ነው" የሚለው ታዋቂ ንግግራቸው ዛሬም ድረስ ለብዙዎች የብርታት ምንጭ ነው። በቪዲዮው ውስጥ የሚካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ ፍርሃትን እንዴት ማሸነፍ እንደሚቻል የተስፋ እና የፅናት አስፈላጊነት ለተሻለ ሕይወት የሚረዱ የጥበብ ምክሮች አመራር እና ማህበራዊ ሃላፊነት ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ፦ ቪዲዮውን ከወደዱት Like ያድርጉ፣ ለሌሎችም እንዲደርስ Share ያድርጉት። እንዲሁም መሰል አነቃቂ እና ታሪካዊ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ። #shanta #motivation #amharicquotes #ethiopia