У нас вы можете посмотреть бесплатно Seifu on EBS: አሁን ተረጋግቼ እየኖርኩ ስለሆነ ነገሮች እንደ አዲስ ተነስተዋል ሄኖክ ድንቁ | Part 1 Henok Dinku или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሞዴል እና ተዋናይ የሆነው በ1978 ዓ.ም አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገው በተለያዩ ማስታወቂያዎች እና በቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማ " ዘመን | Zemen " የ"ነፃነት"ን ገፀ-ባህሪ በመጫወት ታዋቂነትን ያተረፈው አርቲስት ሄኖክ ድንቁ "ሼመንደፈር | Shemendefer " እና "ስለ-እውነት | Sele Ewenet " የተሰኙ ሁለት ፊልሞች ላይ የትወና ብቃቱን አሳይቷል፡፡ እንዲሁም በሞዴልነት በታዋቂው ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ (Gossaye Tesefaye)"ልቦን አልፎ | Libuan Alfo " የሙዚቃ ክሊፕም ሰርቷል፡፡ ተዋናያን ሄኖክ ድንቁ "ስለ-እውነት" የተሰኘ አዲስ ፊልሙን ለማስተዋወቅና ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ ከሴቶች ጋር ባለው ግንኙነት ስለሚወሩት ነገሮች እውነቱ ለመናገር ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል አንድ | Actor Henok Dinku Interview Part 1 on Seifu Show አሁን ተረጋግቼ እየኖርኩ ስለሆነ …. ነገሮች እንደ አዲስ ተነስተዋል - ሄኖክ ድንቁ አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ Subscribe Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u #SeifuFantahun #SeifuonEBS