У нас вы можете посмотреть бесплатно የነቢዬ ዮናስ ሙሉ ታሪክ የነነዌ ሰዎች ፊልም или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
The story of jonah is movie #Ethiopia #Ztabortube #ትንቢተ_ዮናስ #Jonah ትንቢተ ዮናስ ሙሉ ታሪክ በአማርኛ Jonah Full Chapter in Amharic ‹‹የነነዌ ሰወች በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥተው ይፈርዱበታል ፤ በዮናስ ስብከት ንስሐ ገብተዋልና እነሆም ከዮናስ የሚበልጥ ከዚህ አለ፡፡›› የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 12 ቁጥር 41 መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ ፡ ሙሉ የትንቢተ ዮናስ ከ1-4 ምዕራፎች የተካተቱበት ቪድዮ ነው በዚህ በክብረ ተዋህዶ ሚዲያ ይዘንላችሁ የመጣነው በጥሞና እና በትኩረት እንድታዳምጡት እንጋብዛችዋለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ! Like | Share | Subscribe Chapters Thanks for Watching #orthodox #orthodoxtewahedo #amharicbible #orthodoxmezmur #amharicmotivation #ethiopianorthodoxtewahedochurch ትንቢተ ዮናስ አራት ምዕራፎች ያሉት፤ እስከ ዓለም ፍጻሜ የሚነሣ ትውልድ ሁሉ ሊማርበትና ራሱን ሊያስተካክልበት የተጻፈ ታላቅ የትንቢት መጽሐፍ ነው፡፡ በዚህ የነቢዩ ዮናስ መጽሐፍ የተጠቀሱት ነቢዩ ዮናስን ጨምሮ የነነዌ ሰዎች ፣ንጉሡ ፣ዮናስ በየዋህነት ከእግዚአብሔር ፊት ወደ ተርሴስ ሊኮበልልበት የተሳፈረበት መርከብ ባለቤቶች /መርከበኞች/ እና ሌሎች ፍጥረታት ዓሣ አንበሪው፣የባሕር ማዕበሉ፣እግዚአብሔር ነቢዩ ዮናስን ያስተማረበት ትልና ቅሉ ሁሉ የነነዌ ሰዎች በኃጢአት ምክንያት ከመጣባቸው የጥፋት ዋዜማ አንስቶ ከኃጢአት ተመልሰው መዓቱ በምሕረት ቊጣው በትዕግሥት እሰከ ተለወጠላቸውና ከቅጣቱም እስከዳኑበት ጊዜ ድረስ የነበራቸው ተግባርና እግዚአብሔር የሠራላቸው የቸርነት ሥራዎች የተገለጡበት መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉም እያንዳንዱ ቢዘረዘር ትልቅ መጽሐፍም ሊወጣው የሚችል ከመሆኑ አንጻር ያን ወደ ቤተክርስቲያን መጥተን ሊቃውንቱንና መምህራንን በመጠየቅ እንዲሁም ሌሎች ምሥጢራትን የሚያብራሩ ቅዱሳት መጻሕፍትን በማንበብ መረዳት እንችላለን፡፡ አሁን ግን ባለንበት ወቅት በግላዊ፤ ቤተሰባዊና ሀገራዊ አኗኗራችን ከገባንበትና ሊገጥመን ከሚችሉ ችግሮች አንጻር የነነዌ ሰዎችን ታሪክ መስተዋት አድርገን ራሳችንን እንመለከትበት ዘንድ ታሪካቸውን በአጭሩ መቃኘትና የንስሓ መንገዳቸውን መከተል ተገቢ ይሆናል ፡፡ በመጽሐፍ ያለው ታሪክ በሙሉ የተጻፈልን ለፍጹም ትምህርትና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀን እንሆን ዘንድ እንዲሁም ለተግሣጽ ልባችንንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ጥበብ ይጠቅማልና (፪ጢሞ ፫÷፲፮-፲፯) የነነዌ ሰዎች የጥፋት ዋዜማ ለነነዌ ሰዎችና ለከተማይቱ ጥፋት ምክንያት ሊሆን የነበረው ምን እንደነበር መጽሐፍ ሲነግረን “የእግዚአብሔር ቃል ወደ አማቴ ልጅ ወደ ዮናስ እንዲህ ሲል መጣ፤ ተነሥተህ ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፤ ክፋታቸውም ወደፊቴ ወጥቶአልና፤ በእርሷ ላይ ስበክ”(ዮናስ ፩÷፪ )ይላል፡፡ የነነዌን ከተማ “ታላቂቱ ከተማ” ያሰኛት ብልፅግናዋና እድገቷ ብቻ ሳይሆን በሥሯ የነበሩ ሰዎች ይፈጽሙ የነበረው ታላቅ ክፋት ነበር፡፡ስለዚህም የነዋሪዎቿ ክፋት እግዚአብሔርን አሳዝኖት ከክፋታቸው እንዲመለሱ የክፋት ሥራቸውን እንዲተውና ንስሓ እንዲገቡ ይነግራቸው ዘንድ ነቢዩ ዮናስን ወደ እነርሱ እንዲሄድ ላከው ፡፡ ባዕድ አምልኮትንና ጣዖትን ማስፈን፤ ለጣዖታት መስገድና መሠዋት ፣ ጥንቆላን ማስፋፋት ፣ሥር እየማሱ ቅጠል እየበጠሱ የሰዎችን አኗኗር ማጎሳቆልና ማዘበራረቅ ፣በዘፈንና አስረሽ ምችው ሰክሮ ዝሙትንና ሌሎች የሥጋ ፈቃዳትን በራስና በሌሎች ላይ ማንገሥ ነው፤ (ገላ ፭÷፲፯-፲፱)፡፡ የኃጢአት ሥራ ከእግዚአብሔር ይልቅ ደስታና ተድላን በመውደድ ለዚያም በሰዎች መካከል ጠብን ከመዝራትና እንዲጋጩ ከማድረግ አንስቶ የራስን ጥቅም ብቻ በመመልከትም ማታለልን ሰዎች የሚጠፉበትንም መንገድ መቀየስና ለዚያም ቀንና ሌሊት በመትጋት ወደ ፍጻሜ ማድረስ ነው፤(ምሳ ፮÷፲፮-፲፱)፡፡ ክፉ ሰዎች የሚጠፉበትንና እግዚአብሔር የሚያሳዝኑበትን ሐሳብ ንግግርና ተግባራትን አጠቃሎ ይይዛል፡፡ The Book of Jonah consists of four chapters; it is a great prophetic book written for all generations to come until the end of the world to learn from and correct themselves. The people of Nineveh, including the prophet Jonah, the king, the ship owners (sailors) on which Jonah meekly boarded to sail to Tarshish from the presence of God, and other creatures, the big fish, the waves of the sea, the worm and the gourd that God taught the prophet Jonah, are all mentioned in this book. It is a book in which the people of Nineveh, from the day of the destruction that came to them because of their sins, turned from their sins and turned from their sins to the time when His wrath was changed to mercy and His anger with patience, and until they were saved from punishment, their actions and the acts of kindness that God did for them are revealed. Since each book could be listed individually, a large book could be published, so we can understand that by coming to church and asking the scholars and teachers, as well as by reading other sacred books that explain the mysteries. But in our current time, in terms of our personal, family and national lifestyles and the problems we may face, it would be appropriate to briefly examine the history of the people of Nineveh and follow their path of repentance. For the whole history written in the book is useful for us, so that we may be fully instructed and equipped for every good work, and for training our hearts in righteousness and wisdom (2 Timothy 3:16-17). The Eve of the Destruction of the Ninevites When the Bible tells us what was the cause of the destruction of the people of Nineveh and the city, “The word of the Lord came to Jonah the son of Amath, saying, Arise, go to Nineveh, that great city; for their wickedness is come up before me; and cry against it” (Jonah 1:2). What made Nineveh “the great city” was not only its prosperity and prosperity, but also the great wickedness of the people who lived there. Therefore, the wickedness of its inhabitants displeased God and He sent the prophet Jonah to them to tell them to turn from their wickedness and repent. Promoting pagan worship and idols; worshipping and sacrificing to idols; spreading witchcraft; corrupting and deceiving people by eating their roots and leaves; indulging in drunkenness and other lusts of the flesh, both in themselves and in others; (Gal. 5:17-19). The work of sin is to love pleasure and pleasure more than God, to sow discord and strife among people, to seek only one's own interests, to deceive, to devise a way for people to perish, and to work day and night to bring it to fruition (Proverbs 6:16-19).