У нас вы можете посмотреть бесплатно #EOTC или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅትን የዩቲዩብ ገጾች ላይ ሰብስክራይብና ሼር ያድርጉ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ጥንታዊት ፣ ታሪካዊት፣ ብሔራዊትና ዓለም አቀፋዊት ናት፡፡ ይህችን የሕግ፣ የሥርዓት፣ የእውቀት፣ የጥበብና የሥልጣኔ መሠረት የሆነች ቤተክርስቲያንን ሥርዓተ ትምህርት ዶግማና ቀኖና ፣ መንፈሳዊ ማኅበራዊ እና ልማታዊ ተግባራት በብዙኃን መገናኛ የማሠራጨት ኃላፊነት ያለበት የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ተቋቁሞ በሀገራችን ሕግ መሠረት በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ተመዝግቦ በፈቃድ ቁጥር 34/2015 በቀን 29/03/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ዓመት የጸና ሕጋዊ ፈቃድ ተሰጥቶታል፡፡