• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

🅽🅰🆃🅰--✥ የግዕዝ ቁጥር በቡሉብላ ማርያም ምዕራፍ ፳፭ скачать в хорошем качестве

🅽🅰🆃🅰--✥ የግዕዝ ቁጥር በቡሉብላ ማርያም ምዕራፍ ፳፭ 2 дня назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
🅽🅰🆃🅰--✥ የግዕዝ ቁጥር  በቡሉብላ ማርያም ምዕራፍ ፳፭
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: 🅽🅰🆃🅰--✥ የግዕዝ ቁጥር በቡሉብላ ማርያም ምዕራፍ ፳፭ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно 🅽🅰🆃🅰--✥ የግዕዝ ቁጥር በቡሉብላ ማርያም ምዕራፍ ፳፭ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон 🅽🅰🆃🅰--✥ የግዕዝ ቁጥር በቡሉብላ ማርያም ምዕራፍ ፳፭ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



🅽🅰🆃🅰--✥ የግዕዝ ቁጥር በቡሉብላ ማርያም ምዕራፍ ፳፭

የግእዝ ቁጥሮች አጻጻፍ በመ/ት ኑኀሚን ዋቅጅራ የግእዝ ቋንቁ ጥንታዊያን ከተሰኙ ቋንቋዎች መካከል አንዱ ሲሆን ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት በቀን አቆጣጠርና በሥነ ጽሑፎቻቸው ሲጠቀሙበት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ ቆይቷል፡፡ ዛሬም የግእዝ ቁጥሮች በኢትዮጵያውያን ዘንድ ሰፊ ሥፍራ አላቸው፡፡ በዚህ ዓምዳችን የግእዝ ቁጥሮችን አጻጻፍና የንባብ ስያሜአቸውን ማቅረባችንን እንቀጥላለን፡፡ የግእዝ ቋንቋ እንደ ማንኛውም ቋንቋ እራሱን የቻለ የቁጥር አጻጻፍ ስልቶች አሉት፡- እነዚህ ቁጥሮች እኛ በተለምዶ አጠራር የአማርኛ ቁጥሮች ብለን እንጠራቸዋለን፡፡ ይሁን እንጂ ትክክለኛውን አካሄድ ስንመለከት በአጠቃላይ የአማርኛ ብቻ ሳይሆኑ ልክ እንደ አማርኛ ፊደሎች ሁሉ ቁጥሮቹም መነሻቸው ግእዝ መሆኑን እንረዳለን፡፡ የግእዙም ሆነ አሁን እኛ የምንጠቀምበት ቁጥር ማለትም ከዐ/ዜሮ/ ጀምረን የምንጽፈው የአማርኛ ቁጥር ሳይሆን ስያሜው ከየት እንደመጣ ትክክለኛ መረጃዎች ባይኖሩም 0፣ 1፣ 2፣ 3….. እየተባሉ የሚዘረዘሩት ቁጥሮች የዐረብኛ ቁጥሮች ተብለው እንደሚጠሩ በተለያዩ መጻሕፍት ተጽፈው እናገኛለን፡፡ በኢትዮጵያ የቀን አቆጣጠር /የቀን መቁጠሪያ/ ላይ የምናገኛቸውን በየወቅቱ የሚከበሩተን ሃይማኖታዊ በዓላትንና ብሔራዊ በዓላትን ለማክበር የምጠቀመው የቀን አቆጣጠር የግእዝ ቁጥር /ኢትዮጵያዊ/ ቁጥር እንደሆኑ በግልጹ ልንረዳውና ተገቢውን ስያሜ አውቀን በስሙ ልንጠራው ይገባናል፡፡ የግእዝ ቁጥሮችን በዝርዝር ጽፈን መጨረስ ባንችልም ከብዙ በጥቂቱ በመሠረታዊነት የምንጠቀምባቸውን ቁጥሮች ከዚህ በመቀጠል እንመለከታለን፡፡ የግእዝ ቁጥሮች በአኀዝ የግእዝ ቁጥሮች በፊደል የዐረብኛ ቁጥር – አልቦ 0 ፩ አሐዱ 1 ፪ ክልኤቱ 2 ፫ ሠለስቱ 3 ፬ አርባዕቱ 4 ፭ ሐምስቱ 5 ፮ ስድስቱ 6 ፯ ስብዓቱ 7 ፰ ስመንቱ 8 ፱ ተሰዓቱ 9 ፲ አሠርቱ 10 ፲፩ አሠርቱ ወአሐዱ 11 ፲፪ አሠርቱ ወክልኤቱ 12 ፲፫ አሠርቱ ወሠለስቱ 13 ፲፬ አሠርቱ ወአርባዕቱ 14 ፲፭ አሠርቱ ወሐምስቱ 15 ፲፮ አሠርቱ ወስድስቱ 16 ፲፯ አሠርቱ ወሰብዓቱ 17 ፲፰ አሠርቱ ወስመንቱ 18 ፲፱ አሠርቱ ወተሰዓቱ 19 ፳ እስራ 20 ፳፩ እስራ ወአሐዱ 21 ፳፪ እስራ ወክልኤቱ 22 ፳፫ እስራ ወሠለስቱ 23 ፳፬ እስራ ወአርባዕቱ 24 ፳፭ እስራ ወሐምስቱ 25 ፳፮ እስራ ወስድስቱ 26 ፳፯ እስራ ወሰብዓቱ 27 ፳፰ እስራ ወሰመንቱ 28 ፳፱ እስራ ወተሰዓቱ 29 ፴ ሠላሳ 30 ፴፩ ሠላሳ ወአሐዱ 31 ፴፪ ሠላሳ ወክልኤቱ 32 ፴፫ ሠላሳ ወሠለስቱ 33 ፴፬ ሠላሳ ወአርባዕቱ 34 ፴፭ ሠላሳ ወሐምስቱ 35 ፴፮ ሠላሳ ወስድስቱ 36 ፴፯ ሠላሳ ወሰብዓቱ 37 ፴፰ ሠላሳ ወሰመንቱ 38 ፴፱ ሠላሳ ወተሰዓቱ 39 ፵ አርብዓ 40 ፶ ሃምሳ 50 ፷ ስድሳ 60 ፸ ሰብዓ 70 ፹ ሰማንያ 80 ፺ ተሰዓ 90 ፻ ምዕት 100 ፻፩ ምዕት ወአሐዱ 101 ፻፪ ምዕት ወክልኤቱ 102 ፻፫ ምዕት ወሠለስቱ 103 ፻፬ ምዕት ወአርባዕቱ 104 ፻፭ መዕት ወሐምስቱ 105 ፻፮ ምዕት ወስድስቱ 106 ፻፯ ምዕት ወሰብዓቱ 107 ፻፰ ምዕት ወስመንቱ 108 ፻፱ ምዕት ወተሰዓቱ 109 ፻፲ ምዕት ወአሠርቱ 110 ፻፲ወ፩ ምዕት አሠርቱ ወአሐዱ 111 ፻፲ወ፪ ምዕት አሠርቱ ወክልኤቱ 112 ፻፲ወ፫ ምዕት አሠርቱ ወሠለስቱ 113 ፻፲ወ፬ ምዕት አሠርቱ ወአርባዕቱ 114 ፻፲ወ፭ ምዕት አሠርቱ ወሐምስቱ 115 ፻፲ወ፮ ምዕት አሠርቱ ወስድስቱ 116 ፻፲ወ፯ ምዕት አሠርቱ ወሰብዓቱ 117 ፻፲ወ፰ ምዕት አሠርቱ ወስመንቱ 118 ፻፲ወ፱ ምዕት አሠርቱ ወተሰዓቱ 119 ፻፳ ምዕት ወእስራ 120 ፻፴ ምዕት ወሠላሳ 130 ፻፵ ምዕት ወአርብዓ 140 ፻፶ ምዕት ወሃምሳ 150 ፻፷ ምዕት ወስድሳ 160 ፻፸ ምዕት ወሰብዓ 170 ፻፹ ምዕት ወሰማንያ 180 ፻፺ ምዕት ወተሰዓ 190 ፪፻ ክልኤቱ ምዕት 200 ፪፻ወ፩ ክልኤቱ ምዕት ወአሐዱ 201 ፪፻ወ፪ ክልኤቱ ምዕት ወክልኤቱ 202 ፪፻ወ፫ ክልኤቱ ምዕት ወሠለስቱ 203 ፪፻ወ፬ ክልኤቱ ምዕት ወአርባዕቱ 204 ፪፻ወ፭ ክልኤቱ ምዕት ወሐምስቱ 205 ፪፻ወ፮ ክልኤቱ ምዕት ወስድስቱ 206 ፪፻ወ፯ ክልኤቱ ምዕት ወሰብዓቱ 207 ፪፻ወ፰ ክለኤቱ ምዕት ወስመንቱ 208 ፪፻ወ፱ ክልኤቱ ምዕት ወተሰዓቱ 209 ፪፻ወ፲ ክልኤቱ ምዕት ወአሠርቱ 210 ፪፻፲ወ፩ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወአሐዱ 211 ፪፻፲ወ፪ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወክልኤቱ 212 ፪፻፲ወ፫ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሠልስቱ 213 ፪፻፲ወ፬ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወአርባቱ 214 ፪፻፲ወ፭ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሐምስቱ 215 ፪፻፲ወ፮ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወስድስቱ 216 ፪፻፲ወ፯ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሰብዓቱ 217 ፪፻፲ወ፰ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሰመንቱ 218 ፪፻፲ወ፱ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወተሰዓቱ 219 ፪፻፳ ክልኤቱ ምዕት ወእስራ 220 ፪፻፴ ክልኤቱ ምሪዕት ወሠላሳ 230 ፪፻፵ ክልኤቱ ምዕት ወአርብዓ 240 ፪፻፶ ክልኤቱ ምዕት ወሃምሳ 250 ፪፻፷ ክልኤቱ ምዕት ወስድሳ 260 ፪፻፸ ክልኤቱ ምዕት ወሰብዓ 270 ፪፻፹ ክልኤቱ ምዕት ወሰማንያ 280 ፪፻፺ ክልኤቱ ምዕት ወተሰዓ 290 ፫፻ ሠለስቱ ምዕት 300 ፬፻ አርባዕቱ ምዕት 400 ፭፻ ሐምስቱ ምዕት 500 ፮፻ ስድስቱ ምዕት 600 ፯፻ ስብዓቱ ምዕት 700 ፰፻ ስመንቱ ምዕት 800 ፱፻ ተሰዓቱ ምዕት 900 ፲፻ አሠርቱ ምዕት 1000 ፳፻ እስራ ምዕት 2000 ፴፻ ሠላሳ ምዕት 3000 ፵፻ አርብዓ ምዕት 4000 ፶፻ ሃምሳ ምዕት 5000 ፷፻ ሳድስ ምዕት 6000 ፸፻ ሰብዓ ምዕት 7000 ፹፻ ሰማንያ ምዕት 8000 ፺፻ ተሰዓ ምዕት 9000 ፻፻ እልፍ 10,000 ፪፻፻ ክልኤቱ እልፍ 20,000 ፫፻፻ ሠለስቱ እልፍ 30,000 ፬፻፻ አርባዕቱ እልፍ 40,000 ፭፻፻ ሐምስቱ እልፍ 50,000 ፮፻፻ ስድስቱ እልፍ 60,000 ፯፻፻ ሰብዓቱ እልፍ 70,000 ፰፻፻ ስመንቱ እልፍ 80,000 ፱፻፻ ተሰዓቱ እልፍ 90,000 ፲፻፻ አሠርቱ እልፍ 100,000 ፳፻፻ እስራ እልፍ 200,000 ፴፻፻ ሠላሳ እልፍ 300,000 ፵፻፻ አርብዓ እልፍ 400,000 ፶፻፻ ሃምሳ እልፍ 500,000 ፷፻፻ ስድሳ እልፍ 600,000 ፸፻፻ ሰብዓ እልፍ 700,000 ፹፻፻ ሰማንያ እልፍ 800,000 ፺፻፻ ተሰዓ እልፍ 900,000 ፻፻፻ አእላፋት 1,000,000 ፲፻፻፻ ትእልፊት 10,000,000 ፻፻፻፻ ትልፊታት 100,000,000 ፲፻፻፻፻ ምእልፊት 1,000,000,000 Share this entry ምንጭ 👇🏾👇🏾👇🏾 https://eotcmk.org/a/%E1%8B%A8%E1%8C%... © NATA-TUBE ናታ ቲዮብ

Comments
  • 🛑 ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ || አክሊለ ጽጌ ||በዩኬና አየርላንድ ሀገረ ስብከት የለንደን መካነ ሰማዕት ቅድስት 2 месяца назад
    🛑 ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ || አክሊለ ጽጌ ||በዩኬና አየርላንድ ሀገረ ስብከት የለንደን መካነ ሰማዕት ቅድስት
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ዋኖቻችንን_እንዳናስብ_የሚከለክለን_ምንድነው||ኪነጥበብ ሆይ እጥፍ ክብር  ይገባሀል||ዝግጅቱ በጥቂቱ ይህን ይመስል ነበር||በኩረ ዘማርያን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ 1 месяц назад
    ዋኖቻችንን_እንዳናስብ_የሚከለክለን_ምንድነው||ኪነጥበብ ሆይ እጥፍ ክብር ይገባሀል||ዝግጅቱ በጥቂቱ ይህን ይመስል ነበር||በኩረ ዘማርያን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) አመራሮች መግለጫ ቀጥታ ስርጭት Трансляция закончилась 6 часов назад
    የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) አመራሮች መግለጫ ቀጥታ ስርጭት
    Опубликовано: Трансляция закончилась 6 часов назад
  • ЧТО ПИТЬ, Чтобы Быстро Улучшить Кровообращение В Ногах? После 60! Доктор Мясников 1 месяц назад
    ЧТО ПИТЬ, Чтобы Быстро Улучшить Кровообращение В Ногах? После 60! Доктор Мясников
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Армянский квартал. Иерусалим 5 дней назад
    Армянский квартал. Иерусалим
    Опубликовано: 5 дней назад
  • Кружевоплетение в XVIII веке: от простых стежков до изысканных узоров. 5 месяцев назад
    Кружевоплетение в XVIII веке: от простых стежков до изысканных узоров.
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • 🅽🅰🆃🅰------✥ የግዕዝ ቁጥር ምዕራፍ   ፳፫ #Natatube #love #comedy  #አዲስ # NewOrthodox  # 2025 1 месяц назад
    🅽🅰🆃🅰------✥ የግዕዝ ቁጥር ምዕራፍ ፳፫ #Natatube #love #comedy #አዲስ # NewOrthodox # 2025
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Breaking ማያት ባሕሪ  ኤርትራ ኣገዳሲ ከምዝኾነ ተገሊጹ፣ ኢትዮጵያ ሓድሽ ድፒሎማሲ ጀሚራ፣ ኤርትራ ኩናት ክእወጀኒ እዩ february 4 2026 15 часов назад
    Breaking ማያት ባሕሪ ኤርትራ ኣገዳሲ ከምዝኾነ ተገሊጹ፣ ኢትዮጵያ ሓድሽ ድፒሎማሲ ጀሚራ፣ ኤርትራ ኩናት ክእወጀኒ እዩ february 4 2026
    Опубликовано: 15 часов назад
  • 🛑🅽🅰🆃🅰------✥ የጥምቀት በዓል  ከቦሌ ቡሉቡላ|| ጋድ ምንድነው||የዘንድሮው ይለያል||ህዝቡ ግልብጥ ብሎ ወጣ @natatube2021 ​ 2 недели назад
    🛑🅽🅰🆃🅰------✥ የጥምቀት በዓል ከቦሌ ቡሉቡላ|| ጋድ ምንድነው||የዘንድሮው ይለያል||ህዝቡ ግልብጥ ብሎ ወጣ @natatube2021 ​
    Опубликовано: 2 недели назад
  • У нас в гостях Аня Нетребко 3 дня назад
    У нас в гостях Аня Нетребко
    Опубликовано: 3 дня назад
  • Największy samolot świata który zabił swoich twórców - historia upadku giganta! 14 часов назад
    Największy samolot świata który zabił swoich twórców - historia upadku giganta!
    Опубликовано: 14 часов назад
  • NEW 2026 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 95( BY BRUNO ) 4 дня назад
    NEW 2026 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 95( BY BRUNO )
    Опубликовано: 4 дня назад
  • ታቦት የተሸከመው ኢትዮጲያዊ ንጉስ ( 2 недели назад
    ታቦት የተሸከመው ኢትዮጲያዊ ንጉስ ("አጼ ኢያሱ") !!! | Dr Rodas Andromeda| ዶር ሮዳስ ታደሰ| shama| qebeto| Awtar| Venusia
    Опубликовано: 2 недели назад
  • የልቤ ዜማ|| እቴ ሙሽራዬ|| በጎል በጎል||ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ#Nata tube ናታ ቲዮብ#2026 6 дней назад
    የልቤ ዜማ|| እቴ ሙሽራዬ|| በጎል በጎል||ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ#Nata tube ናታ ቲዮብ#2026
    Опубликовано: 6 дней назад
  • የመስቀል በዓል አከባበር በሎንዶን ደብረ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም እና መካነ ሰማዕት ቅድስት አርሴማ በጋራ 3 месяца назад
    የመስቀል በዓል አከባበር በሎንዶን ደብረ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም እና መካነ ሰማዕት ቅድስት አርሴማ በጋራ
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ 3 недели назад
    Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ
    Опубликовано: 3 недели назад
  • 4 February 2026 ኤርትራ ን ኢ/ያ መሊሳ / ኣሜሪካ ነፍሪት ኢራን ሃሪማ#breakingnewstigrinya #eritreanews 16 часов назад
    4 February 2026 ኤርትራ ን ኢ/ያ መሊሳ / ኣሜሪካ ነፍሪት ኢራን ሃሪማ#breakingnewstigrinya #eritreanews
    Опубликовано: 16 часов назад
  • KTOŚ ZEPSUŁ MOJĄ CIĘŻARÓWKĘ... 9 часов назад
    KTOŚ ZEPSUŁ MOJĄ CIĘŻARÓWKĘ...
    Опубликовано: 9 часов назад
  • Отёки уйдут за 7 минут: запускаем лимфу ПРАВИЛЬНО 3 недели назад
    Отёки уйдут за 7 минут: запускаем лимфу ПРАВИЛЬНО
    Опубликовано: 3 недели назад
  • ❗️Старец Серафим Саровский: пророчества о России. Канавка и антихрист. Молитвы на каждый день 2 недели назад
    ❗️Старец Серафим Саровский: пророчества о России. Канавка и антихрист. Молитвы на каждый день
    Опубликовано: 2 недели назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5