• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የማንዶሊኑ ንጉሥ አየለ ማሞ ከመሞቱ በፊት የተደረገ ቆይታ скачать в хорошем качестве

የማንዶሊኑ ንጉሥ አየለ ማሞ ከመሞቱ በፊት የተደረገ ቆይታ 4 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የማንዶሊኑ ንጉሥ አየለ ማሞ ከመሞቱ በፊት የተደረገ ቆይታ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የማንዶሊኑ ንጉሥ አየለ ማሞ ከመሞቱ በፊት የተደረገ ቆይታ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የማንዶሊኑ ንጉሥ አየለ ማሞ ከመሞቱ በፊት የተደረገ ቆይታ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የማንዶሊኑ ንጉሥ አየለ ማሞ ከመሞቱ በፊት የተደረገ ቆይታ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የማንዶሊኑ ንጉሥ አየለ ማሞ ከመሞቱ በፊት የተደረገ ቆይታ

____ ሁሉም በሀገር ነው --------- ሳቅ ፈገግታ ደስታን ሁሌ የምናየው፣ሁሌ የምናየው፤ ሀገር በነፃነት ኮርታ ስትኖር ነው፣ ሁሉም የሚያምረው፤ ……… ፩ ……… ከላይ ያነበባችሁት በጥላሁን ገሰሰ አንደበት የናኘ ዘመን አይሽሬ የዘፈን ግጥም ነው፡፡ ቢደመጥ፣ ቢደመጥ አይሰለችም፡፡ ሀገርን ያህል ነገር አቅፎ የያዘ የጥበብ ሥራ ነውና፡፡ የግጥሙ እና የዜማው ደራሲ ደግሞ አየለ ማሞ ነው፡፡ አየለ ማሞ፣ የማንዶሊን ንጉሥ፡፡ እንደ ሊድ ጊታር ያለ፣ ከሊድ ጊታር አነስ የምትል፣ እንደክራር ዓይነት ድምፅ የምታወጣ፣ ባለ አራት ገመድ የክር መሣሪያ፣ በአየለ ማሞ እጅ ላይ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ አስቆጥራለች፡፡ ከአንጋፋዎቹ ድምፃውያን፣ እስከመሃከለኞቹ፣ ከነሱም አልፋ እስከአሁነኞቹ ድረስ በዚች ማንዶሊን የተሰናሰኑ ዜማዎችን ተጫውተዋል፡፡ እሱ ራሱ ከብዙነሽ በቀለ ጋር በሰርግ ዘፈን መድረክ ላይ ነግሶበታል፡፡ ……… ፪ ……… አየለ፤ በያኔው አጠራር ሸዋ ክ/ሃገር ፍቼ ነው የተወለደው፡፡ በልጅነቱ ወደ አዲስ አበባ መጣ፡፡ ዲያቆን ሆነ፡፡ የደብር አሜን ተክለኃይማኖት ቤተ ክርስትያን ዳቆን፡፡ ብዙም አልቆየ የቀድሞ የክብር ዘበኛ ሙዚቃ ክፍል ውስጥ ተቀጠረ፤ በድምፅዊነት፡፡ ይህ የሆነው የዛሬ 64 ዓመት ነው፡፡ ወሩ ደግሞ ጥር፡፡ ከወሩም በመጀመሪያ ቀን 1949 ዓም ክብርዘበኛ ሙዚቃ ክፍልን የተቀላቀለው አየለ ማሞ በመጀመሪያ የተጫወተው" የእኔ ውብ ዓይናማ" የሚል ዘፈን ነበር፡፡ ከዚያም "ያለሰለሴ ባዬቲ" (ኦሮምኛ)፣ እና "እማማ ድንቡሎ" የተሰኘ ጉራጊኛ ዘፈን መድረክ ላይ ተጫውቷል፡፡ ይሁን እንጂ የበለጠ ዕውቅና ያተረፈው በማንዶሊኑ በተጫወተው "ወይ ካሊፕሶ" በተባለው ዘፈን ነበር፡፡ አየለ ማሞ ክቡር ዘበኛ ውስጥ ድምፃዊ ብቻ አልነበረም፡፡ ተወዛዋዥም ጭምር እንጂ፡፡ ከተወዛዋዥነትም አልፎ እስከ አሰልጣኝነት ዘልቋል፤ በርካታ ሙያተኞችንም አፍርቷል፡፡ …….. ፫……… አየለ ማሞ ለመማር ፈጣን ነበር፡፡ የሙዚቃ መሳሪያ የተማረው እዚያው ክቡር ዘበኛ ነበር፡፡ ወዲያው ሊድ ጊታር መጫወት ጀመረ፡፡ ከዚያም ወደ ማንዶሊን ተሻገረ፡፡ ለዘመኑ ፈርጦች ለእነ ጥላሁን ገሰሰ ግጥምና ዜማ ማቀበልን ተያያዘ፡፡ ቀጠለ፤ ቀጠለ፡፡ ለጥላሁን ገሰሰ ብቻ ከ200 በላይ ግጥምና ዜማ ያቀበለ ነው፡- አየለ ማሞ፡፡ ብዙነሽ በቀለ ለመጀመሪያ ጊዜ መድረክ ላይ ያቀነቀነችውን "አሸብርቆ ደምቆ እንደፀሐይ" የሚለውን ዘፈን ያቀበላት አየለ ነው፡፡ ከመሐሙድ አህሙድ ዘመን ተሻጋሪ ዘፈኖች ውስጥ የአየለ ማሞ ስራዎች አሉ፡፡ ውብሻው ስለሺ ፣መንበረ በየነ፣ ኩኩ ሰብስቤ፣ ኤፍሬም ታምሩ፣ ሐመልማል አባተ፣ ብፅአት ስዩም ወረታው ውበት፣ አስቴር ከበደ ፣ እያዩ ማንያዘዋል፣ ሻንበል በላይነህ፣ ደረጄ ደገፋው፣ ጌታቸው ጋዲሳ፣ ምንያህል ጥላሁን ገሰሰ፣ ትዕግስት ይልማ፣ ከበቡሽ ነጋሽ (ሚሚ)፣ ገነነ ኃይሌ፣ ፣ ሀብታሙ ገ/ፃዲቅ (ፈረንጁ) ሕብስት ጥሩነህ፣ ሔለን በርሄ፣ ዳዊት ፅጌ....ወዘተ የአየለ ማሞን የግጥምና የዜማ ሥራዎች ተቋደሱ፤ አቋደሱንም፡፡ እንደው ለነገሩ ነው እነዚህን ድምፃውያን የጠቀስነው፡፡ እንጂ አየለ ማሞ ለቁጥር ለሚታክቱ አርቲስቶች ነው የግጥምና ሥራዎችን የሰጠው፡፡ …….. ፬ …….. አየለ ማሞ እና ወርሃ ጥር “ግጥም” ናቸው፡፡ ከላይ እንደነገርኳችሁ፤ ክቡር ዘበኛ ሙዚቃ ክፍል የተቀጠረው ጥር 1 ቀን 1949 ዓ.ም ነው፡፡ የተወለደው ደግሞ ጥር 12 ቀን ነው፤ 1934 ዓም፡፡ አየለ ዘንድሮ 80ኛ ዓመቱን ይደፍናል፡፡ እኛ (የፈረንሳይ ወጣቶች) ለ64 ዓመታት ላበረከተልን የጥበብ ስራዎች ለማመስገን እና 80ኛ ዓመት ልደቱን ለማክበር አቀድን፡፡ እኔ፣ ዓለምዬ፣ ኤፍሬም ሽጉጤ እና ሮቤል ምትኩ ሆነን እንቅስቃሴ ጀመርን፡- በዚህ ሳምንት፡፡ የሰፈሩ ወጣቶች የሙዚቃ መሳርያ በነፃ ሊሰጡን ቃል ገቡ፡፡ አርቲስት ታምሩ ንጉሴ በነፃ ሙዚቃ ሊሰራልን ቃል ገባልን፡፡ የሰፈሩን ዕድር አዳራሽ ለመከራየት ገንዘብ ለማዋጣት አቀድን፡፡ እናም ሌላ ፣ ሌላ ዝግጅት እያቀድን ሳለ እንቅስቃሴአችንን የሚገታ መረጃ ደረስን፡፡ አየለ ማሞ ታሞ አልጋ ላይ ውሏል የሚል፡፡ እናም ሃሳባችንን ገታ አድርገን ልንጠይቀው ወደ ቤቱ ሄድን፡፡ ሳሎን ውስጥ አንዲት እናት ቁጭ ብለው ቴሌቪዥን ያያሉ፡፡ “ቤቶች” እያልን ገባን፡፡ አየለ ከመኝታ ቤቱ ውስጥ ድምፁን አሰማን፡፡ “እግዜር ይማርህ” “ከዓመታት በፊት ኩላሊቴ ላይ ትንሽ ዕጢ ወጥታብኝ በኦፕራሲዮን ወጥታልኝ ነበር” አለን በትንሽ ጣቱ ጫፍ የዕጢዋን ልክ እያሳየን፡፡ “….አሁን እዛው ቦታ ነው ችግር የተፈጠረው፡፡ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ሄጄ ሕክምና ተደርጎልኛል፤ ወደ ሃሌ ሉያ ክሊኒክ ለተጨማሪ ምርመራ (ሲቲ ስካን) ልከውኝ አሁን የምርመራውን ውጤት ነው እየተጠባበቅኩ ነው ያለሁት፡፡….” አለን ከተኛበት ቀና ብሎ እየተቀመጠ፡፡ ……… ፭ …… ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ 80ኛ ዓመት ልደቱን ልናከብር እንቅስቃሴ ጀምረን እንደነበር ነገርነው፡፡ ትክዝ ብሎ ሰማን፡፡ ሰማንና እንዲህ አለ፡- “…. የፈንሳይ ልጆች ልደቴን ስታከብሩልኝ የመጀመሪያችሁ አይደለም፤ ይኼ ለሶስተኛ ጊዜ መሆኑ ነው፤ እንዴት ብዬ እንደማመሰግናችሁ አላውቅም፡፡ ….. ሰሞኑን በጣም አሞኝ ነበር፤ አሁን ነው ቀና ያልኩት፡፡ አሁን በተስፋ ጭምር ነው የማነጋግራችሁ፡፡ ….ሆኖም ዝግጅታችሁ ላይ መገኘት አልችልም፡፡ አሁን ከዚህ ተነስቼ ውጪ በር አስፋልት ድረስ መሄድ አልችልም፡፡ ብትችሉ ብትችሉ፣ ያቺን ቀን በማህበራዊ ሚዲያ መልካም ምኞታችሁን ብትገልፁልኝ ደስ ይለኛል፤ እሱ ይበቃኛል፤ እግዜር ያክብራችሁ፡፡” ይኼኔ እኔ ጣልቃ ገባሁ፡፡ “… ጋሽ አየለ አንድ ጥያቄ መልስልኝ” “እሺ” “ እስከዛሬ ከሰራሃቸው በመቶዎች ከሚቆጠሩ ዘፈኖች ሁሉ የምትወዳቸውን ሶስት ዘፈን ምረጥ ብትባል የትኞቹን ትመርጣለህ?” ትንሽ አሰብ አደረገና “አንደኛ - ‹ሁሉም በሀገር ነው”፡፡ ….እናንተ ራሳችሁ አሁን የኔን ልደት ለማክበር የመጣችሁት በሀገር ስላለችሁ አይደል?! ሀገራችን ደህና በመሆኗ ነው፡፡ ሀገር ባይኖር አይደለም ልደት ቀብራችን አያምርም፡፡ “ሁለተኛ፣ “ስደሰት ብከፋም ቢመጣም መከራ፣ ሕይወት ካንቺ አይበልጥም ኑሪልኝ አደራ” የሚለውን፡፡ ለዚያች ልጄ ለሕይወት ነበር የፃፍኩት” አለ ፊትለፊቱ ግድግዳ ላይ የተሰቀለውን የልጁን ፎቶ እያሳየ፡፡ ሶስተኛ ……. “ያቺን ማንዶሊን አምጪ እስቲ! እንዲሁማ አትሄዱም፤ በዚያው ማንዶሊን እየተጫወትኩ ጋብዤአችሁ ነው የምትሄዱት” አለ፡፡ ዓለምዬ ማንዶሊን አቀበለው፡፡ አየለ አልጋው ላይ ተመቻችቶ ተቀመጠና ሶስተኛውን የሙዚቃ ምርጫውን ተጫወተልን፡፡ እኔም ግብዣውን ትጋበዙልን ዘንድ ወደድኩ፡፡ እነሆ፤ ___ ጋሽ አየለ ማሞ ፤ ይህንን ሙዚቃ ለጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገ/ኪዳን ከተጫወተ ከ4 በኋላዛሬ መጋቢት 29 ቀን 2013 ዓ/ም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። የቀብር ሥነ ሥርዓቱ ነገ መጋቢት 30 ቀን 2013 ዓ.ም በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ይፈፀማል ተብሏል።

Comments
  • አየለ ማም በማንዶሊን የተጫወተው ሙዚቃ - Ayele.Mamo music by mandolin - Old ethiopian Music #EthiopianMusic 7 месяцев назад
    አየለ ማም በማንዶሊን የተጫወተው ሙዚቃ - Ayele.Mamo music by mandolin - Old ethiopian Music #EthiopianMusic
    Опубликовано: 7 месяцев назад
  • ⚡️ Ликвидирован военный штаб США || Трамп экстренно запросил помощь 20 часов назад
    ⚡️ Ликвидирован военный штаб США || Трамп экстренно запросил помощь
    Опубликовано: 20 часов назад
  • Ethiopia special News  to day march 3/2026 3 дня назад
    Ethiopia special News to day march 3/2026
    Опубликовано: 3 дня назад
  • #etv ፍለጋ ከአርቲስት መቶ አለቃ ውብየሻው  ስለሺ  ጋር የተደረገ ቆይታ 6 лет назад
    #etv ፍለጋ ከአርቲስት መቶ አለቃ ውብየሻው ስለሺ ጋር የተደረገ ቆይታ
    Опубликовано: 6 лет назад
  • Ayele Mamo Teyem Asa Mesay 1 год назад
    Ayele Mamo Teyem Asa Mesay
    Опубликовано: 1 год назад
  • Майк Тайсон против Мутанта! Это Нужно Увидеть... 9 дней назад
    Майк Тайсон против Мутанта! Это Нужно Увидеть...
    Опубликовано: 9 дней назад
  • Ethiopia - በእግረኛ ውጊያ ሊገቡበት ነው!፣ “ጫፍ ላይ ደርሼያለሁ” ግብጽ፣ መከላከያ ያስተላላፈው ትዕዛዝ፣ ኢሳያስ ያልተጠበቀ ርምጃ ወሰዱ 7 часов назад
    Ethiopia - በእግረኛ ውጊያ ሊገቡበት ነው!፣ “ጫፍ ላይ ደርሼያለሁ” ግብጽ፣ መከላከያ ያስተላላፈው ትዕዛዝ፣ ኢሳያስ ያልተጠበቀ ርምጃ ወሰዱ
    Опубликовано: 7 часов назад
  • Жириновский: остатки Ирана и Турции войдут в состав России! Воскресный вечер с Соловьевым. 13.05.18 7 лет назад
    Жириновский: остатки Ирана и Турции войдут в состав России! Воскресный вечер с Соловьевым. 13.05.18
    Опубликовано: 7 лет назад
  • ጥላሁን ገሰሰ ዘፈን ላይ ተወዛዋዥ ....  ታዋቂ የነበረችው አርቲስት መንበረ በየነ የህይወት ምስክርነት..... 9 лет назад
    ጥላሁን ገሰሰ ዘፈን ላይ ተወዛዋዥ .... ታዋቂ የነበረችው አርቲስት መንበረ በየነ የህይወት ምስክርነት.....
    Опубликовано: 9 лет назад
  • 5 лет назад
    "Давайте представим, что мы перенеслись в 2017 год..." Тарапунька и Штепсель (1968)
    Опубликовано: 5 лет назад
  • አየለ ማሞ ከደረጀ ኃይሌ ጋር! 1994 ዓ.ም  ካሊፕሶ ምንድነው? @ArtsTvWorld 4 года назад
    አየለ ማሞ ከደረጀ ኃይሌ ጋር! 1994 ዓ.ም ካሊፕሶ ምንድነው? @ArtsTvWorld
    Опубликовано: 4 года назад
  • Ethiopian - Ayele Mamo | አየለ ማሞ | በ1970 ዎቹ በሙዚቃ ስራዎቹ ዙሪያ ያደረገው ቃለምልልስ 11 месяцев назад
    Ethiopian - Ayele Mamo | አየለ ማሞ | በ1970 ዎቹ በሙዚቃ ስራዎቹ ዙሪያ ያደረገው ቃለምልልስ
    Опубликовано: 11 месяцев назад
  • አየለ ማሞ ናፍቆቷ Ayele Mamo 9 месяцев назад
    አየለ ማሞ ናፍቆቷ Ayele Mamo
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 6, 2026 4 часа назад
    #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 6, 2026
    Опубликовано: 4 часа назад
  • «Иран настаивал на уране»: Лавров раскрыл, почему США сорвали переговоры и началась война 2 дня назад
    «Иран настаивал на уране»: Лавров раскрыл, почему США сорвали переговоры и началась война
    Опубликовано: 2 дня назад
  • ድምፃዊ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ የማንዶሊን ተጨዋቹ ሻለቃ ባሻ አየለ ማሞ የህይወት ታሪክ ቅኝት|etv 4 года назад
    ድምፃዊ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ የማንዶሊን ተጨዋቹ ሻለቃ ባሻ አየለ ማሞ የህይወት ታሪክ ቅኝት|etv
    Опубликовано: 4 года назад
  • Болгарский узел:какие скрытые связи на самом деле объединяют Болгарию и Россию? аналитический разбор 1 день назад
    Болгарский узел:какие скрытые связи на самом деле объединяют Болгарию и Россию? аналитический разбор
    Опубликовано: 1 день назад
  • притворился БЕЗДОМНЫМ и сыграл на ДВУХ ГИТАРАХ СРАЗУ и ШОКИРОВАЛ ЛЮДЕЙ 1 день назад
    притворился БЕЗДОМНЫМ и сыграл на ДВУХ ГИТАРАХ СРАЗУ и ШОКИРОВАЛ ЛЮДЕЙ
    Опубликовано: 1 день назад
  • Ethiopia [ታሪክ]የማንዶሊኑ አየለ ማሞ ስብስብ ማስታወሻዎች  Ayele Mamo  |  Mahmoud Ahmed |  Tilahun Gessesse 4 года назад
    Ethiopia [ታሪክ]የማንዶሊኑ አየለ ማሞ ስብስብ ማስታወሻዎች Ayele Mamo | Mahmoud Ahmed | Tilahun Gessesse
    Опубликовано: 4 года назад
  • Пали КЛЮЧЕВИКИ! Пролом на Славянск, Днепр. УДАР Ирана БАЗАМ Израиля, США! Военные сводки 6.03.2026 18 часов назад
    Пали КЛЮЧЕВИКИ! Пролом на Славянск, Днепр. УДАР Ирана БАЗАМ Израиля, США! Военные сводки 6.03.2026
    Опубликовано: 18 часов назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5