• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

አንተን ጠብቆ ያፈረ የለም | Cover Tamerat Haile скачать в хорошем качестве

አንተን ጠብቆ ያፈረ የለም | Cover Tamerat Haile 3 недели назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
አንተን ጠብቆ ያፈረ የለም | Cover Tamerat Haile
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: አንተን ጠብቆ ያፈረ የለም | Cover Tamerat Haile в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно አንተን ጠብቆ ያፈረ የለም | Cover Tamerat Haile или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон አንተን ጠብቆ ያፈረ የለም | Cover Tamerat Haile в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



አንተን ጠብቆ ያፈረ የለም | Cover Tamerat Haile

አንተን ፡ ጠብቆ ፡ ባዶ ፡ የቀረ መከራ ፡ ገጥሞት ፡ የተማረረ አላየሁኝም ፡ አልሰማሁኝም ባለፈው ፡ ዘመን ፡ ታሪክ ፡ የመርመር ፡ ከቶ ፡ አይገኝም አዝ፦ አንተን ፡ መጠበቅ ፡ ብዙ ፡ ትርፍ ፡ አለው ለታገሰ ፡ ሰው ፡ ፀጋህ ፡ ላስቻለው አንተን ፡ ጠብቆ ፡ ያፈረ ፡ የለም በዚህ ፡ ምድር ፡ ይሁን ፡ በወዲኛው ፡ ዓለም ሥጋ ፡ ለባሹን ፡ የተደገፈ በሰው ፡ ስራ ፡ ላይ ፡ ዐይኑ ፡ ያረፈ ምርኩዙ ፡ ሲወድቅ ፡ እርሱም ፡ ወደቀ አንተን ፡ ያለው ፡ ግን ፡ የማታ ፡ ማታ ፡ ደስ ፡ ብሎት ፡ ሳቀ አዝ፦ አንተን ፡ መጠበቅ ፡ ብዙ ፡ ትርፍ ፡ አለው ለታገሰ ፡ ሰው ፡ ፀጋህ ፡ ላስቻለው አንተን ፡ ጠብቆ ፡ ያፈረ ፡ የለም በዚህ ፡ ምድር ፡ ይሁን ፡ በወዲኛው ፡ ዓለም እኔም ፡ በዓለፈው ፡ ሰውን ፡ አይቼ ተጐድቻለሁ ፡ መንገዴን ፡ ስቼ ከእንግዲህ ፡ አንተን ፡ እጠብቃለሁ ዛሬ ፡ ባለቅስም ፡ የማታ ፡ ማታ ፡ እኔ ፡ እስቃለሁ አዝ፦ አንተን ፡ መጠበቅ ፡ ብዙ ፡ ትርፍ ፡ አለው ለታገሰ ፡ ሰው ፡ ፀጋህ ፡ ላስቻለው አንተን ፡ ጠብቆ ፡ ያፈረ ፡ የለም በዚህ ፡ ምድር ፡ ይሁን ፡ በወዲኛው ፡ ዓለም የእምባዬም ፡ ፍሬ ፡ ለምልሞ ፡ ባላይ ቢያጠወልገው ፡ የበጋው ፡ ፀሐይ የመጨረሻው ፡ ዝናብ ፡ ይዘንባል የእኔም ፡ ፈተና ፡ ከነኮተቱ ፡ ገደል ፡ ይገባል አዝ፦ አንተን ፡ መጠበቅ ፡ ብዙ ፡ ትርፍ ፡ አለው ለታገሰ ፡ ሰው ፡ ፀጋህ ፡ ላስቻለው አንተን ፡ ጠብቆ ፡ ያፈረ ፡ የለም በዚህ ፡ ምድር ፡ ይሁን ፡ በወዲኛው ፡ ዓለም

Comments
  • ስላወጣሀነኝ ተራራ | Selawetahegn Teraraa |  Pr. Tamerat Haile #mezmur #protestantmezmur #amharicworship 4 недели назад
    ስላወጣሀነኝ ተራራ | Selawetahegn Teraraa | Pr. Tamerat Haile #mezmur #protestantmezmur #amharicworship
    Опубликовано: 4 недели назад
  • ተባረክ ፡ ብዬ - Cover Mesfin Gutu 1 месяц назад
    ተባረክ ፡ ብዬ - Cover Mesfin Gutu
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ተመስገን እንጂ ምን ልበል - Cover Tamrat Haile 1 день назад
    ተመስገን እንጂ ምን ልበል - Cover Tamrat Haile
    Опубликовано: 1 день назад
  • አብርሀም ገብረመድህን ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ |Abraham Gebremedhin Best Music Collection#tigrignamusic 1 месяц назад
    አብርሀም ገብረመድህን ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ |Abraham Gebremedhin Best Music Collection#tigrignamusic
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • New eritrean music cover 2026 ሳሙኤል ተዓገስ  (samuel teages) ኣብ ልበይ ተሰሪቱ (ab lbey teseritu) #eritrea 7 дней назад
    New eritrean music cover 2026 ሳሙኤል ተዓገስ (samuel teages) ኣብ ልበይ ተሰሪቱ (ab lbey teseritu) #eritrea
    Опубликовано: 7 дней назад
  • Tamirat Haile Live at Tsion Minneapolis #PrTamiratHaile#GospelSong#TamiratHaile#AmharicMezmur 3 года назад
    Tamirat Haile Live at Tsion Minneapolis #PrTamiratHaile#GospelSong#TamiratHaile#AmharicMezmur
    Опубликовано: 3 года назад
  • Chekolebegn Lebie 8 месяцев назад
    Chekolebegn Lebie
    Опубликовано: 8 месяцев назад
  • Misganayea - ምስጋናዬ - New Ethiopian Amharic/Tigrigna Song (OFFICIAL VIDEO - U.S.A.) 1 месяц назад
    Misganayea - ምስጋናዬ - New Ethiopian Amharic/Tigrigna Song (OFFICIAL VIDEO - U.S.A.)
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • አይቼዋለሁ (Aychewalehu)—Tekeste Getinet revisited by @ronenstrings 1 месяц назад
    አይቼዋለሁ (Aychewalehu)—Tekeste Getinet revisited by @ronenstrings
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ነፍስን እሚያድሱ Ethiopian Protestant Mezmur | ልብ የሚነኩ Worship Songs Mix 3 недели назад
    ነፍስን እሚያድሱ Ethiopian Protestant Mezmur | ልብ የሚነኩ Worship Songs Mix
    Опубликовано: 3 недели назад
  • አላፍርብህም(Alafrebehem)-Pastor Asfaw Melese--Retouched By @DivineToneet 1 месяц назад
    አላፍርብህም(Alafrebehem)-Pastor Asfaw Melese--Retouched By @DivineToneet
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ታሪኬ የጀመረው - Tamrat Haile - Cover by @AmenVoiceStudio 3 недели назад
    ታሪኬ የጀመረው - Tamrat Haile - Cover by @AmenVoiceStudio
    Опубликовано: 3 недели назад
  • ልመለስ ዳንኤል  አምደሚካኤል (Remix By Dani) | Lemeles Daniel Amdemichael 2 недели назад
    ልመለስ ዳንኤል አምደሚካኤል (Remix By Dani) | Lemeles Daniel Amdemichael
    Опубликовано: 2 недели назад
  • Geta eko new (ጌታ እኮ ነው) - Kalkidan (Lili) Tilahun - revisited by @ronenstrings 2 месяца назад
    Geta eko new (ጌታ እኮ ነው) - Kalkidan (Lili) Tilahun - revisited by @ronenstrings
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • የታደለ ምስጉን ነው | Yetadele Mesgun New | Ps Tamrat Haile | @Mezmur_AI 6 дней назад
    የታደለ ምስጉን ነው | Yetadele Mesgun New | Ps Tamrat Haile | @Mezmur_AI
    Опубликовано: 6 дней назад
  • 1 ሰአት ነፍስን የሚያረሰርሱ ተሰምተው የማይጠገቡ የማለዳ መዝሙር ስብስብ #mezmur  #protestantsong  #amharicworship 2 недели назад
    1 ሰአት ነፍስን የሚያረሰርሱ ተሰምተው የማይጠገቡ የማለዳ መዝሙር ስብስብ #mezmur #protestantsong #amharicworship
    Опубликовано: 2 недели назад
  • እንዴት እንዲያድን ያውቃል ቁ.1 አልበም 5 лет назад
    እንዴት እንዲያድን ያውቃል ቁ.1 አልበም
    Опубликовано: 5 лет назад
  • 💛ማዲንጎ አፈወርቅ - Madingo Afework  best songs collections[Amharic music  #ማዲንጎ አፈወርቅ 2 месяца назад
    💛ማዲንጎ አፈወርቅ - Madingo Afework best songs collections[Amharic music #ማዲንጎ አፈወርቅ
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ለምን እንደሆነ ባላዉቅም | A Touching Spiritual Song of Faith, Trust & God’s Protection Bizuayehu GebreTsadik 2 недели назад
    ለምን እንደሆነ ባላዉቅም | A Touching Spiritual Song of Faith, Trust & God’s Protection Bizuayehu GebreTsadik
    Опубликовано: 2 недели назад
  • ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ | Cover Elias Abte 9 дней назад
    ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ | Cover Elias Abte
    Опубликовано: 9 дней назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5