У нас вы можете посмотреть бесплатно ተርጓሚ ጌቾ ነኝ ይመቻቹህ / ገነት ንጋቱ ትችላለች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ተርጓሚ ጌቾ (ጌታቸዉ ) እሚያስቅ ቦታ ተመልካቹ ሲስቅ እሚያሳዝነዉ ሲያሳዝነዉ እንደተሳካልኝ አመንኩ። ትዉልዱ ኮልፌ የሆነዉ ጌቾ የህንድ ፊልምን ሲተረጉም ሰፈሩን እንደሚያስጎበኝ ወጣት ህንድንና ባህሉዋን አሳይቷል። በአዲስ አበባም በክፍለ ሀገር ለህንድ ፊልም አፍቃሪያን ትዝታን ጥሏል። ለመጀመሪያ ጊዜ ላድላ(ተወዳጅ) የሚባል ፊልምን ተርጉሟል። ጌቾ ከህንድ ወደ አማረኛ ሲተረጉም አምልኮና ባህልን ያማከለ እንዲሆን እጨነቃለሁ ይለናል። ዛሬ ታድያ በአይቤክስ ሚዲያ ይዘንላችሁ መተናል። አዘጋጅና አቅራቢ ሔኖክ መውደድ #ትርጉምፊልም #henokmewded #ethiopia #habesha #abelbirhanuየወይኗ #chewataawaki #ethiopiantiktok #ethiotiktok