У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopia | በጨጓራ ህመም ለምትሰቃዩ ሁሉ...... или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የ #ጨጓራ #ህመም የሚከሰትባቸው መንገዶች ******************************* 1. #ባክቴርያ 2. ከፍተኛ #አልኮል መጠጦችን መውሰድ 3. ለረዥም ግዜ የሚወሰዱ አንዳንድ #መድሃኒቶች 4. የምንመገባቸው የምግብ አይነቶች ወደ ጤና ማእከል በመሄድ ከምናገኛቸው የጨጓራ ህመም መድሀኒቶች በተጨማሪ የአመጋገብ ሁኔታችንን ማስተካከል ከህመሙ ፋታ እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ፤ ካነበብኳቸው አንዳንድ መጽሃፍትና የጤና የመረጃ አውታሮች ለእናንተ ጠቃሚ ይሆናሉ ብዬ ያሰብኳቸው ናቸው። የጨጓራ ህመምተኞች ሊመገቧቸው የሚችሉ የምግብ አይነቶች፡፡ … 1. #ፍራፍሬ ፡- ፍራፍሬዎች ለጤና ጠቃሚ የሆኑ ቫይታሚኖች ፣ ፋይበር እና አንቲ ኦክሲደንቶችን ስለሚይዙ በእለት ተእለት የምግብ ፕሮግራማችን ላይ ማካተት ጠቃሚ ነው፡፡ እንደ ፖም ፣ ሙዝ እና ሃብሃብ የመሳሰሉት ፍራፍሬዎች ለጨጓራ ህመምተኞች ተስማሚ የምግብ አይነቶች ሲሆኑ እንደ ብርቱካን ያሉት ደግሞ እንዲወሰዱ አይመከርም። … 2. #አትክልት ፡- የተለያዩ የአትክልት አይነቶችን መመገብ ለጨጓራ ህመምተኞች ተስማሚ ሲሆን በምግብ አዘገጃጀት ላይ የሚጨመሩ እንደ ነጭ ሽንኩርት እና የተለያዩ ማጣፈጫ ቅመሞች ግን እንዲወሰዱ አይመከርም፡፡ … 3. #ወተት እና የወተት ተዋጽኦ ፡- የጨጓራ ህመም ላለባቸው ሰዎች ወተት እና የወተት ተዋጽኦ ተስማሚ የሆኑ ሲሆን ጥቂት የሚባሉ ሰዎች ላይ ግን ህመሙን ሊያባብሱ ይችላሉ ፡፡ ስለዚህም የሚስማማቸው ሰዎች ብቻ እንዲወስዱ ይመከራል፡፡ … 4. #ስጋ ዶሮ እና አሳ ፡ - እነዚህ ምግቦች የጨጓራ ህመምተኞች ሊመገቧቸው የሚችሉ ሲሆን የማጣፈጫ ቅመሞች እና ቅባት ሳይኖርባቸው መመገብ ይቻላል ፡፡ … 5. ከሥጋና የመሳሰሉት ምግቦች ይልቅ በቀን ውስጥ የሚመገቡትን የምግብ ዓይነቶች ወደ ዳቦ፣ አጃ፣ ሩዝ፣ ድንች፣ ገብስ፣ ፓስታ፣ ማኮሮኒ ማዞር ለጤና ተመራጭ ነው፡፡ … 6. መጠጦች (Beverages) ፈሳሽ በሚገባ መውሰድ የጨጓራ ህመምን በከፍተኛ ሁኔታ ያስታግሳል፡፡ ንጹህ ውሀ መጠጣም ለሰውነታችን እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ እንደ ቡና ሻይ እና ለስላሳ መጠጦች የጨጓራ ህመም ያለባቸው ሰዎች እንዲወስዷቸው አይመከርም፡፡ #Ethiopia #EyohaMedia #Gastritis