У нас вы можете посмотреть бесплатно የማ የደጋ ሰው yema yedega sew new amharic music 2024 lyrics или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የማ የደጋ ሰው yema yedega sew new amharic music 2024 lyrics እጆቼን እሳት ውስጥ ከትቼ ባነድም ቁርጥም ቁርጥምጥም ገላህ ሲነካካኝ ሰም ሁኜ ቅልጥልጥ ትር ትር ድንግጥግጥ ስሜተ ስሱ ነኝ የዋህ ሰው ቆለኛ ተራራ አናት ወጣው አፍቅሬ ደገኛ ደመናውን ቁልቁል ኣዘቅዝቄ እያየው ፀሃይ ሳትጋረድ ይበርደኛል ምነው ናልኝ መሞቴ ነው አሁን ካልታቀፍኩ ቆለኛ ነኝና ሙቀት የለመድኩ አያረጅ ስሜትህ ሸፍኖት በረዶ እቶናማው ፍቅርህ እድሜ ልኩን ነዶ ገላህ ሲነካኝ ነው ከቁር የሚነቁ የእጅ እግር ጣቶቼ የሚነቃነቁ እሳቱ አቀዝቅዞኝ ሆዴን እንዳባባ ክንፈሩ እንዴት ሞቀኝ ከደጅ እንደገባ የደጋ ሰው ፍቅር የምር የምር ፍቅር በደጋ ላይ ስቃይ ስቃይ ኮረንቲ እና ትኩስ ለሙቀት አይበቁ ሲጠጋኝ ግላለው የገላህ ወበቁ ብርድ ልብስ በረዶ ቡልኮ እራፊ ተገላጬ እንኳን ሞቃለው ትቅፌ ይነጣሉ አይኖቼ እንደ ፀአዳ አምባ ውርጩ ለብልቧቸው ካቀረሩት እምባ ቀጭ እና ቁርጥማት ቀን እንዳልበረቱ ስዳበስ ለስልሴ ይሞቃል ሌሊቱ