У нас вы можете посмотреть бесплатно በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተመርቃችሁ ለመምህርነት ሙያ ማመልከት ለምትፈልጉ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በወጣው መመልመያ መስፈርት መሰረት ለመመዝገብ የምትፈልጉ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶችና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት ላይ በዚህ ሊንክ https://shorturl.at/N8e0s በመግባት “አማራጭ የመምህራን ስልጠና ትምህርት አይነቶች” የሚለውን download በማድረግ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የየዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንኮችን ከዚህ በታች ያያዝን መሆኑ እንገልጻለን። • በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንክ ፦ https://forms.gle/JZG12devyUvDe3v6 • በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንክ ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FA... • በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንክ ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/Availab... • ጅማ ዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንክ ፦ https://portal.ju.edu.et • አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሊንክ ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9