У нас вы можете посмотреть бесплатно አዘዞ ገነቱ ቅዱስ ሚካኤል ንግስ በአል ጥር 12 / или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዛሬ ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ አዘዞ ገነቱ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ላይ ተገኝተን የቅዱስ ሚካኤል ንግስ በዓልን በድምቀት አክብረናል! 🇪🇹✨ የጎንደር አዘዞ ሚካኤል ንግስ በዓል አከባበር ከየትኛውም ቦታ ይለያል። በዚህ ቪዲዮ ታቦታቱ በካህናት ዝማሬና በምዕመናን ሆታ ታጅበው ወደ ድማዛ አደባባይ (ጥምቀተ ባህር) ሲወርዱ የነበረውን አስደናቂ ድባብ አብረን እናያለን። ህዝቡ በነጭ የባህል ልብስ ተዋቦ የሚያሳየው ደስታና መንፈሳዊ ስሜት ቃላት አይገልጹትም። እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ቪዲዮውን መውደድ እና ለሌሎች ማጋራት እንዳትረሱ። Today, we celebrated the feast of St. Michael the Archangel in the historic city of Gondar at the Azezou Genutu St. Michael Church! 🇪🇹✨The celebration of the Azezou Mikael the Archangel of Gondar is different from anywhere else. In this video, we capture the wonderful atmosphere as the ark was brought down to the Dmazza Square (Baptism Sea) accompanied by the singing of priests and the cheers of the faithful.