• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የአረፍተ ነገር አይነቶች - ነጠላ ዐ.ነገር እና ውስብስብ አ/ነገር Grade 6 Amharic скачать в хорошем качестве

የአረፍተ ነገር አይነቶች - ነጠላ ዐ.ነገር እና ውስብስብ አ/ነገር Grade 6 Amharic 9 месяцев назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የአረፍተ ነገር አይነቶች - ነጠላ ዐ.ነገር እና ውስብስብ አ/ነገር Grade 6 Amharic
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የአረፍተ ነገር አይነቶች - ነጠላ ዐ.ነገር እና ውስብስብ አ/ነገር Grade 6 Amharic в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የአረፍተ ነገር አይነቶች - ነጠላ ዐ.ነገር እና ውስብስብ አ/ነገር Grade 6 Amharic или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የአረፍተ ነገር አይነቶች - ነጠላ ዐ.ነገር እና ውስብስብ አ/ነገር Grade 6 Amharic в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የአረፍተ ነገር አይነቶች - ነጠላ ዐ.ነገር እና ውስብስብ አ/ነገር Grade 6 Amharic

የአረፍተ ነገር አይነቶች - ነጠላ እና ውስብስብ ዐ.ነገር | Grade 6 Amharic በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የአረፍተ ነገር አይነቶችን እና ልዩ አይነታቸውን እንመረምራለን። ነጠላ እና ውስብስብ የአረፍተ ነገር ልዩነቶች ምንድን ናቸው? ለአስተማማኝ እና ቀላል ማረዳዳት ይህን ቪዲዮ እስከ መጨረሻው ይመልከቱ። አረፍተ ነገር ማለት:- በስርአት የተደራጀ የቃላት ስብስብ ሆኖ ሙሉ ትርጉም እና ስሜት የሚሰጥ ነው። በአንድ ዐ.ነገር ውስጥ የዐ.ነገሩ ባለቤት እና ማሰሪያ አንቀፅ ሊኖር ይገባል። ማሰሪያ አንቀፅ ማለት ድርጊቱን የሚያመለክት ወይም የአረፍተ ነገሩ መቋጫ ነው። ለምሳሌ:- 1) ልጁ ኳስ ይጫወታል። ባለቤቱ "ልጁ" የሚለው ሲሆን፤ ማሰሪያ አንቀፁ ደግሞ "ይጫወታል" የሚለው ነው። በ1 ዐነገር ውስጥ ያለው ግስ አንድ ብቻ ከሆነ፤ የሚያስተላልፈውም ሃሳብ 1 ብቻ ነው። ዐነገሮች በፅሁፋችን ውስጥ ስንጠቀም ልከኛ መሆን አለባቸው። በጣም ከረዘሙ ሃሳብን በቀላሉ ለመረዳት ያስቸግራሉ። ዐነገር በ2 ይከፈላል። 1ኛ ነጠላ ዐነገር እና 2ኛ ውስብስብ ዐነገር ናቸው። ነጠላ ዐነገር የሚባለው በዐነገሩ ውስጥ ያለው ግስ 1 ብቻ ሲሆን ነው። ውስብስብ ዐነገር የሚባለው በዐነገሩ ውስጥ የሚኖረው ግስ 2 እና ከዚያ በላይ ሲሆን ነው። ምሳሌ:- 1. የክፍላችን ተማሪ ተሸለመ። (ግሱ "ተሸለመ" የሚለው ብቻ ነው) ስለዚህ ዐነገሩ "ነጠላ ዐነገር ነው" 2. በትምህርት ውድድር አንደኛ የወጣው ተማሪ ተሸለመ። (ግሱ 2 ነው"የወጣው እና ተሸለመ" ) ስለዚህ ዐነገሩ "ውስብስብ ዐነገር ነው" 3. በሀይሉ እንደመጣ ገላውን ታጠበ። (ባለ 2 ግስ ነው "እንደመጣ እና ታጠበ") ዐነገሩ ውስብስብ ነው። 4. ልጁ ኳስ ተጫወተ። (ግሱ "ተጫወተ" የሚለው ብቻ ነው) ስለዚህ ዐነገሩ ነጠላ ዐነገር ነው። የተማሪዎች ጭውውት.... የትምህርቱ ዋና ዋና ሃሳቦች • አረፍተ ነገር ማለት:- በስርአት የተደራጀ የቃላት ስብስብ ሆኖ ሙሉ ትርጉም እና ስሜት የሚሰጥ ነው። • 2 አይነት ዐነገሮች መኖራቸውን። • ነጠላ እና ውስብስብ ዐነገሮች ተብለው        እንደሚጠሩ። • ነጠላ ዐነገር በውስጡ 1 ግስ የሚይዝ መሆኑን። • ውስብስብ ዐነገር 2ና ከዚያ በላይ ግስ የሚይዝመሆኑን ተምረናል። የማጠቃለያ ጥያቄዎች 1. በውስጡ 1 ግስ ብቻ ያለው ዐነገር ነጠላ ዐነገር ይባላል። ሀ) እውነት  ለ) ሀሰት 2. በውስጡ 2 እና ከዚያ በላይ ግስ የያዘ ዐነገር ምን ይባላል? ሀ) ውስብስብ ዐነገር ለ) ነጠላ ዐነገር 3. ኢትዮጵያዊው አትሌት 1ኛ ወቶ ተሸለመ። ይህ ዐነገር ምን አይነት ዐነገር ነው? ሀ) ነጠላ    ለ) ውስብስብ 4. ተፈሪ እየሮጠ ተመልሶ ሄደ። የዐነገሩ አይነት ምን ይባላል? 5. እንግዶቹ ተመለሱ። በዚህ ዐነገር ውስጥ ስንት ግስ አለ? 📌 ተዋዋል ቀልል ለመስማማት ዝርዝሮች: ⏱ Time Stamps: 00:00 - ማስታወሻ 01:20 - አረፍተ ነገር ምንድነው? 03:45 - የአረፍተ ነገር ዓይነቶች 06:30 - ነጠላ እና ውስብስብ ዐ.ነገር ልዩነት 10:15 - ምሳሌዎች 12:30 - መደምደሚያ ✅ ይሰብሱን ለተጨማሪ ቪዲዮዎች 👉 [   / @addisababa_edu_media   👍 እባኮትን ቪዲዮውን ከወደዱት (Like) እና ያጋሩ (Share)! 📢 አስተያየት አልዎት? እባኮትን አስተያየት ይስጡ። https://t.me/Booksandtextbooks

Comments
  • የስም ገላጭ የ6ኛ ክፍል አማርኛ ትምህርት ||Grade 6 Amharic 9 месяцев назад
    የስም ገላጭ የ6ኛ ክፍል አማርኛ ትምህርት ||Grade 6 Amharic
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • ዐረፍተ ነገር 2 года назад
    ዐረፍተ ነገር
    Опубликовано: 2 года назад
  • 6ኛ ክፍል አማርኛ ትምህርት VS የቃላት አውዳዊ ፍቺ Which is Better for Grade 6 1 год назад
    6ኛ ክፍል አማርኛ ትምህርት VS የቃላት አውዳዊ ፍቺ Which is Better for Grade 6
    Опубликовано: 1 год назад
  • የ ዓረፍተ ነገር ዓይነት ከነምንነቱ እና ማብራሪያ 8 месяцев назад
    የ ዓረፍተ ነገር ዓይነት ከነምንነቱ እና ማብራሪያ
    Опубликовано: 8 месяцев назад
  • Grade 4 Amharic Lesson 1 год назад
    Grade 4 Amharic Lesson "የቃላት እማሪያዊ እና ፍካሪያዊ ፍቺ ምንነት" የ4ኛ ክፍል አማርኛ ትምህርት #grade4amharic
    Опубликовано: 1 год назад
  • ኬክሮሰ እና ኬንትሮስ የምድር ምሥጢራዊ የምናብ መሥመሮች 3 месяца назад
    ኬክሮሰ እና ኬንትሮስ የምድር ምሥጢራዊ የምናብ መሥመሮች
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • ቅጥያ ምን ማለት ነው?? የቅጥያስ አይነቶች ስንት ናቸው// በቀላሉ ከእኛ ጋር ማወቅ ይችላሉ!!! 2 года назад
    ቅጥያ ምን ማለት ነው?? የቅጥያስ አይነቶች ስንት ናቸው// በቀላሉ ከእኛ ጋር ማወቅ ይችላሉ!!!
    Опубликовано: 2 года назад
  • #EthiopiaNews: Zehabesha Daily January 24, 2026 13 часов назад
    #EthiopiaNews: Zehabesha Daily January 24, 2026
    Опубликовано: 13 часов назад
  • የዓረፍተ ነገር አይነቶች በአወቃቀራቸው||ባለ አንድ ግስና ሁለት ግሶች||ለጀማሪዎች 8 месяцев назад
    የዓረፍተ ነገር አይነቶች በአወቃቀራቸው||ባለ አንድ ግስና ሁለት ግሶች||ለጀማሪዎች
    Опубликовано: 8 месяцев назад
  • የአማርኛ ሥርዓተ ነጥብ(Amharic punctuation marks) 1 год назад
    የአማርኛ ሥርዓተ ነጥብ(Amharic punctuation marks)
    Опубликовано: 1 год назад
  • ኮሜዲ | አስገራሚ ተውኔት! ለመሳቅ ይዘጋጁ | እጅዎን አፎ ላይ የሚያስጭን 2 года назад
    ኮሜዲ | አስገራሚ ተውኔት! ለመሳቅ ይዘጋጁ | እጅዎን አፎ ላይ የሚያስጭን
    Опубликовано: 2 года назад
  • የዓረፍተ ነገር አይነቶች በአገልግሎታቸው|| አራቱን እያንዳንዳቸው ሙሉ ይጠቀሙበት 8 месяцев назад
    የዓረፍተ ነገር አይነቶች በአገልግሎታቸው|| አራቱን እያንዳንዳቸው ሙሉ ይጠቀሙበት
    Опубликовано: 8 месяцев назад
  • የዓርፍተ ነገር ዓይነቶች , types of sentence, Spoken English in Amharic @AkTube @EBCworld 6 лет назад
    የዓርፍተ ነገር ዓይነቶች , types of sentence, Spoken English in Amharic @AkTube @EBCworld
    Опубликовано: 6 лет назад
  • አማርኛ ውስብስብ ፊደላት ዟ እና ዧ 4 месяца назад
    አማርኛ ውስብስብ ፊደላት ዟ እና ዧ
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • Grade 7 Amharic lesson's የ7ኛ ክፍል አማርኛ
    Grade 7 Amharic lesson's የ7ኛ ክፍል አማርኛ
    Опубликовано:
  • ከዐቢይ ጋር የዋለችው ሴት ወንጀሎች ፤ በሀበሻ ቀሚስ በቤተ-መንግሥት|ETHIO FORUM 3 дня назад
    ከዐቢይ ጋር የዋለችው ሴት ወንጀሎች ፤ በሀበሻ ቀሚስ በቤተ-መንግሥት|ETHIO FORUM
    Опубликовано: 3 дня назад
  • አረፍተ ነገር ምስረታ ||Hahu #amharic #learnamharic #education 1 год назад
    አረፍተ ነገር ምስረታ ||Hahu #amharic #learnamharic #education
    Опубликовано: 1 год назад
  • የ6ኛ ክፍል አማርኛ ትምህርት 1 год назад
    የ6ኛ ክፍል አማርኛ ትምህርት "የድርሰት አይነቶች" Grade 6 Amharic Lesson #grade6 #ዝግጅት_3
    Опубликовано: 1 год назад
  • ЧП на стратегическом объекте / Москва не ожидала такого удара 4 часа назад
    ЧП на стратегическом объекте / Москва не ожидала такого удара
    Опубликовано: 4 часа назад
  • የአረፍተ ነገር አይነቶች/Types of sentence 3 месяца назад
    የአረፍተ ነገር አይነቶች/Types of sentence
    Опубликовано: 3 месяца назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5