У нас вы можете посмотреть бесплатно ሀገሬ ዜና | መጋቢት 08 ፣ 2018 ዓ.ም | አዲስ አበባ | ሀገሬ ቴቪ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አጫጭር መረጃዎች -በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም ተሽከርካሪዎች በስታንዳርድ የጸደቁ የነዳጅና ጭስ መቆጣጠሪያ ቴክኖሎጂዎችን እንዲጠቀሙ ማሳሰቢያ ተሰጠ -የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ መጀመሩ ተገለጸ -የአሜሪካ ዜግነት ላላቸው ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የቅጣት ቅነሳና የምህረት እድል መሰጠቱ ተገለጸ -ለትራፊክ አደጋ ተጎጂዎች የአስቸኳይ ህክምና መሰጠት እንዳለበት የሚደነግገው አዋጅ በግል ህክምና ተቋማት እየተፈጸመ አይደለም ተባለ -በናይጄሪያ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ 23 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ -የአውሮፓ አገራት በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ የአሜሪካን ወታደራዊ ጥሪ ውድቅ አደረጉ -ኬንያውያን በሩሲያ ዩክሬን ጦርነት እንዳይሳተፉ ከሩሲያ ጋር ስምምነት ተደረገ በማሕበራዊ መገናኛዎቻችን መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ 👉 ፌስቡክ: / hagerietv 👉 ትዊተር: / hageriet 👉 ኢንስታግራም: / hagerie_television 👉 ቴሌግራም: https://www.t.me/Hagerie_TeleVision 👉 ዩቲዩብ: / hagerietv 👉 ዌብሲይት: https://www.hagerie.tv