У нас вы можете посмотреть бесплатно New Cove Songe 2026 ዳህላክ ላይ ቴዲ አፍሮ new tedi aefro songe 2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ከወደዳችሁት ላይክ እና ሼር አድርጉት ቴዲ አፍሮ ዳህላክ ላይ ልስራ ቤቴን ቁርጥ ሆኗል መለየቴ ከነጠለኝ ክፉ ዘመን ከምወዳት ባለቤቴ ቀን ብሎ እስክንገናኝ ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ አይወጣም ለዘላለም ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ ካለሁበት ቦታ ሲደርሰኝ ደብዳቤ ይረበሽ ጀመረ ቅር እያለው ልቤ ወይ አልመጣ ነገር አቋርጬ ዱሩን ዝሆኖች ተጣልተው ሰበሩት ድንበሩን ዳህላክ ላይ ልስራ ቤቴን ቁርጥ ሆኗል መለየቴ ከነጠለኝ ክፉ ዘመን ከምወዳት ባለቤቴ ቀን ብሎ እስክንገናኝ ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ አይወጣም ለዘላለም ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ በዝሆን ፀብ ሲጎዳ ሳሩ ዝም አይልም ያያል እግዜሩ አይሻለው በቀለበቴ እሰኪያበቃኝ እኔን ለቤቴ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳአሽ(4x) ዳህላክ ላይ ልስራ ቤቴን ቁርጥ ሆኗል መለየቴ ከነጠለኝ ክፉ ዘመን ከምወዳት ባለቤቴ ቀን ብሎ እስክንገናኝ ያረግሽልኝ የእምነት ቃልሽ አይወጣም ለዘላለም ከጣቴ ላይ ቀለበትሽ ዳሕላክ ደሴቱ ላይ አይቼ አንድ መረከብ በማዐበል ተይዛ ሲያስጨንቃት ወጀብ እንስት ህፃን ይዛ ቆማ ከመርከቡ ለአምላክ ብትነግረው ፀጥ አለ ወጀቡ ብይ እንዲ ነው ህልሜ ሲፈታ ለሐፃን ነብስ ይራራል ጌታ አትሙት ብሎት ያለሐጥያቱ መዳን ሆነ ለመርከቢቱ ቂም ማወቁ ልቡን አይረዳም እስከሚደርስ ፍሬችን ላዳም ካስተማርሽው ፍቅርን በጊዜ አይሻለው ወይ በሱ ጊዜ እንዳልከዳሽ ቃል አለብኝ እንዳልከዳአሽ ®Teddy afro #24k_magic #eyob_mekonnen #habesha #cat #dreamscreenai #ይገርማል