У нас вы можете посмотреть бесплатно በአፍሪካ ቀዳሚ ይሆናል የተባለው አዲሱ የኢትዮጵያ አውሮፕላን ማረፊያ ምን ይዟል? | BBC News አማርኛ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በአፍሪካ የግዙፍ አየር መንገድ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ በአዲስ አበባው አየር ማረፊያ በርካታ መንገደኞችን ታስተናግዳለች። ባለፈው የአውሮፓውያን ዓመት ወደ 12 ሚሊዮን የሚደርሱ መንገደኞች በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መስተናገዳቸው ተነግሯል። አውሮፕላን ማረፊያው የሚያስተናግዳቸው መንገደኞች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመሆኑ ከአዲስ አበባ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከቢሾፍቱ አቅራቢያ ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ እንደሚገነባ ተገልጿል። ለመሆኑ አዲሱ አውሮፕላን ማረፊያ ምን ይዟል? https://bbc.in/3HI4JVI --------------------------- ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው። ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ። ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን። ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic ፌስቡክ 👉🏽 / bbcnewsamharic ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...