У нас вы можете посмотреть бесплатно በሆሳዕና በዓል ምክንያት የሶዶ ሀገረ ስብከት ጳጳስ አቡነ ደጀኔ ሕዶቶ ያስተላለፉት መልእክት። или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ልባዊ መልዕክት አቡነ ደጀኔ ለመላው ካቶሊኮች እና በጎ ፈቃድ ያላቸው ሁሉ በትህትና በጸሎት እና በንስሐ መንፈስ ወደ ቅዱስ ሳምንት እንዲገቡ ጥሪ አቅርበዋል። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ኢየሩሳሌም በድል መግባቱን በማስታወስ፣ ከክርስቶስ ጋር በሕማማቱ፣ በሞቱ እና በትንሣኤው መመላለስ ያለውን አስፈላጊነት ያስታውሰናል። በዚህ መልእክት ቅዱስ ሳምንትን በአዲስ ልብ እና መንፈስ እንድትኖሩ እና ለፋሲካ በዓል ትርጉም ባለው መልኩ እንድትዘጋጁ አሳስበዋል።