У нас вы можете посмотреть бесплатно በአፍሪካ የአንድነት ጉዞ ውስጥ የኢትዮጵያ ሚና | AU | Pan-Africanism | Ethiopia | History |ETV | EBC | EBCDOTSTREAM или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አፍሪካውያን በጋራ ቆመው ችግራቸውን ለመፍታትና ጠንካራ አህጉርን ለመፍጠር አንድነት ያስፈልጋቸው ነበር። በቅኝ ገዢዎች አቅምን የማዳከምና ሰብአዊነትን የመገርሰስ ጥፋት ቢፈጸምባቸውም፣ አፍሪካውያን አንድነታቸውን መርጠው የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን መሰረቱ። በኋላም አህጉሪቱን በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና በባህል ለማጠናከር ስያሜውን ወደ "አፍሪካ ህብረት" ቀየሩ። በዚህ ታሪካዊ የአንድነት ጉዞ ውስጥ የኢትዮጵያ ሚና ምን ነበር? #Ethiopia #AfricanUnion #PanAfricanism #History #AfricaUnited #BlackExcellence #AddisAbaba #Unity #Diplomacy #ebc #etv #ebcdotstream #news