У нас вы можете посмотреть бесплатно ከሊስትሮ ወደ አንጋፍ ቡና ኤክስፖርተር - With Asefa Dukamo - S06 EP 59 или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንዴት ቆያችሁን: የተወደዳችሁ የመሪ ፓድካስት ተከታታዮች ። እንኳን በሰላም ወደ አዲሱ አመት ተሸጋገራችሁ ። አመቱ ብዙ ፍሬ ምታፈሩበት : ውጥናችሁ እና እቅዳችሁ ሚሰምርበት አመት እንዲሆን እየተመኘን: ዛሬ ለረጅም ግዜ ስንጠብቀው ከነበረ ልዩ እንግዳ ጋር ቀርበንላችኋል ። በንሳ በምትባል አነስተኛ የገጠር ከተማ ተወልዶ ያደገው የዛሬ እንግዳችን። ከ 13 አመቱ ጀምሮ በንግድ አለም ውስጥ የቆይና : ልምድ ፈትና አጥርታ ያሳለፈችው : በህይወት ከጫማ ማፅዳት ሊስትሮነት ተነስቶ : ስሙ በመላው አለም የቡና ማሸጊያዎች ላይ እስኪሰፈርና : በአከባቢው እንዲሁም በደንበኞቹ ዘንድ በታማኝነቱ ትልቅ ተቀባይነት ማግኘት የቻለ የቡና ኤክስፓርተርነት መድረስ የቻለ :ነው ። አቶ አሰፋ ዱካሞ (አባት) ከአቅራቢያችን ከነአን አሰፋ(ልጅ) ጋር በነበራቸው ቆይታ : ፅናት : ትኩረት : ራስን ዝቅ ማድረግ : ትጋት: ታማኝነት : በአለም መድረክ ላይ መሪ ከሚባሉ እንደነ ስታርባክስ እና ስሌይ የመሳሰሉ የቡና ድርጅቶች ጋር በአጋርነት እስከ መስራት የሚያደርሱ ስንቆች መሆናቸውን የተማርንበት ድንቅ ቆይታ አድርገዋል። ይህን በኛ ዘንድ ትልቅ ቦታ ያለውን የመሪ ክፍል ስንጋብዛችሁ ለአዲሱ አመት መነሻ ስንቅ : ለናንተም ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆን በማመን ነው ። ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ብዙዎች ጋር መድረስ እንችል ዘንድ አግዙን ! መልካም ቆይታ እየተመኘን በድጋሚ መልካም አዲስ አመት! 0:00 – intro & gift 4:30- who is Assefa ? 5:18- starting business & the journey? 16:07- Daye Bensa 19:56- why persist? 23፡15- tough times 25:34- the specialty coffee journey 28:50- the last four years 33-45 – the lesson in the journey 39:30- Advice for a family business owner 43:12 – trying 46:45- Why focus? 48፡36 – being well informed about business? 50:45- Advice for new business starters? 56፡06 – Partnership 1፡00:27 – Hiring 1:02:27 – what is leader & who can be one 1:06:24 – Name/Brand 1:13:14- Being humble 1:16:54 - Spiritual life 1፡23፡50 – work life balance 1:27:46- one life lesson 1:33:30- Toughest and happiest day Social Links / meripodcast / meripodcast / meri_podcast / meripodcast https://t.me/MERI_PODCAST / @meriwoch Copyright Notice for Meri Podcast: All rights reserved. The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited. For permission to use our content, please contact us at [email protected] Thank you for respecting our copyright.