У нас вы можете посмотреть бесплатно ሥርዓተ ቅዳሴ 🔴 LIVE | ከ5 ኪሎ ቅድስት ማርያም| የካቲት 21, 2018 ዓ.ም | Qidase from Saint Mary Monastery или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሥርዓተ ቅዳሴ 🔴 LIVE | ከ5 ኪሎ መንበረ ፓትርያርክ ቅድስት ማርያም ገዳም | የካቲት 21, 2018 ዓ.ም እንኳን ለእመበታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል እና ለዐቢይ ጾም ሶስተኛ ሳምንት ምኩራብ በሰላም አደረሳችሁ። በታሪካዊውና በቅዱሱ ስፍራ በ5 ኪሎ መንበረ ፓትርያርክ ቅድስት ማርያም ገዳም የሚቀርበውን መንፈሳዊና በረከት የተሞላበትን ሥርዓተ ቅዳሴ በቀጥታ ይከታተሉ። በዚህ ቅዱስ ሥርዓት ላይ በመሳተፍ የቅዳሴውን በረከትና የእመቤታችንን ረድኤት ያግኙ። ዛሬ የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቀርበው ይህ መርሐ ግብር ለነፍስ ምግብ የሚሆን መንፈሳዊ በረከትን ያካተተ ነው። በዚህ የቀጥታ ስርጭት የሚካተቱ፦ ሙሉ ሥርዓተ ቅዳሴ (በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን) 🕯️ የዕለቱ ወንጌልና ምስባክ 📖 መንፈሳዊ ትምህርትና ቡራኬ ✨ ይህንን መንፈሳዊ አገልግሎት ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share) የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ያድርጉ። ለተጨማሪ መንፈሳዊ ቪዲዮዎች ሳንኤል ሚዲያ (Sunael Media) ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። LIVE | Holy Liturgy (Qidase) from 5 Kilo Saint Mary Monastery | Feb 28, 2026 Join us for the live broadcast of the Holy Liturgy (Qidase) from the historic 5 Kilo Menbere Patriarch Saint Mary Monastery in Addis Ababa. Today, February 21 (E.C.) / February 28 (G.C.), we celebrate the monthly feast of Saint Mary during the holy season of the Great Lent. Participate in this sacred worship service to receive spiritual blessings and the intercession of the Blessed Virgin Mary. Experience the deep spiritual traditions and ancient chants of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Key Highlights: Full Eucharistic Liturgy (Qidase): Chanted by church scholars 🕯️ Scripture Readings & Gospel: The word of God for the day 📖 Spiritual Sermon: Teachings to nourish the soul ✨ Don't forget to Like, Share, and Subscribe to stay updated with our live services and spiritual content. #ቅድስትማርያም #ጸሎተኪዳን #ሥርዓተቅዳሴ #ዐቢይጾም #የቅዱሳንበዓላት #መንበረፓትርያርክ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #የማለዳጉባኤ #መዝሙር #ቀጥታስርጭት #ስብከት #ጾም #ጸሎት #ንግስ #የአእላፋትዝማሬ #ማኀሌት #ገዳም #ቤተክርስቲያን #መድኃኔዓለም #ኪዳነምሕረት #ትንሳኤ #ፋሲካ #ቅዱስሚካኤል #ቅዱስገብርኤል #ቅዱስዑራኤል #የቅዱሳንታሪክ #መንፈሳዊአገልግሎት #ሳንኤልሚዲያ #SaintMary #covenantprayer #TseloteKidan #Qidase #HolyLiturgy #livenow #MenberePatriarch #fasting #gubae #mezmur #sibket #ethiopianorthodox #orthodoxtewahedo #holyfeasts #medhanialem #Nigis #Monastery #jesus #holyspirit #KidanMihret #saintmichael #saintgabriel #sainturiel #LiveMahlet #wordofgod #sunaelmedia #addisababa #ethiopia #eotc 👍💦 This are the links to the playlists : • 📖✝️የመጽሐፍ ቅዱስና የኦርቶዶክስ ትምህርቶች | Bible Preac... • ✨🎉ዓመታዊ የቅዱሳን ንግስ በዓላት | Annual Feast and H... • 🎶💒 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች | Orthodox Tewahedo ... • ⛪🕯️ 🎶 ሥርዓተ ቅዳሴ፣ ማህሌት እና ኪዳን | Holy Liturg... 📌 Follow Us for More on: 🔹 https://t.me/SunaelMedia 🔹 / sunael_media 🔹 / sunaelhubofficial