У нас вы можете посмотреть бесплатно በሞተር ዙሪያ የሚያጠነጥኑ 40 ወሳኝ ጥያቄዎች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ከተለያዩ ርዕሶች የተወጣጡ 40 የተመረጡ ጠቃሚና አጋዥ ጥያቄዎችን ከነመልሶቻቸው ይዘን ቀርበናል። እነዚህ ጥያቄዎች ተማሪዎች ከፊታቸው የሚጠብቃቸውን የፅሁፍ ፈተና በብቃት እንዲያልፉ ከማገዙም ባሻገር ፣ተሽከርካሪ በሚይዙበት ቀጣይ ዘመንም ራሳቸውንና ሌሎችን ከአደጋና ከሞት እንዲጠብቁ ያግዛቸዋል። በመጨረሻም ይህንን ቻናል ላይክ፣ሼርና ሰብስክራይብ ያደርጉን ዘንድ ስናስታውስ በደስታ ነው።