У нас вы можете посмотреть бесплатно Nazareth Emmanuel አዋቂ ነህ - Awaki Neh - ናዝሬት አማኑኤል መዘምራን WITH LYRICS | በግጥም 2023 (Official Video) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ትልቁ ፡ ጌታዬ ፡ ኤሄሄ ትልቁ ፡ አምላኬ ፡ ኤሄሄ ትልቁ ፡ ጌታዬ ፡ ኤሄሄ ማን ፡ እንደአንተ ፡ ለእኔ ፡ እስከዛሬ (፬x) ትልቁ ፡ ጌታዬ ፡ ትልቁ ፡ አምላኬ ፡ ትልቁ ፡ ጌታዬ ማን ፡ እንደአንተ ፡ ለእኔ ፡ እስከዛሬ (፬x) እንተን ፡ እንዳላስተያይ ፡ ከሌላ ፡ ነውር ፡ ሆነብኝ (፬x) ከማንስ ፡ ጋር ፡ ላወዳድርህ ፡ ከማንስ ፡ ጋር ፡ ላመሳስልህ ከማንስ ፡ ጋር ፡ ላወዳድርህ ፡ ከማንስ ፡ ጋር ፡ ላመሳስልህ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እህህ ከአእምሮዪ ፡ በላይ ፡ ነህ ፡ እህህ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እህህ ከአእምሮዪ ፡ በላይ ፡ ነህ ፡ እህህ (፪x) እንተን ፡ እንዳላስተያይ ፡ ከሌላ ፡ ነውር ፡ ሆነብኝ (፬x) ዓይኖቼን ፡ ማሳርፍበት ፡ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ የለኝም ከልቡ ፡ የሚራራልኝ ፡ እንደአንተ ፡ አላገኝም (፪x) አይነጻጸር ፡ የአንተ ፡ የፍቅር ፡ ቃል አይወዳደር ፡ የመውደድህ ፡ ጉዳይ ለእኔ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ አባቴ ፡ ለእኔ ለእኔ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ፍቅር ፡ ልበልህ (፪x) ሰው ፡ መውድዱን ፡ ሲገልጽ ፡ በከንፈሩ ፡ ቃል አንተ ፡ ግን ፡ ለእኔ ፡ ሞተሃል (፬x) ሰው ፡ መውድዱን ፡ ሲገልጽ ፡ በከንፈሩ ፡ ቃል አንተ ፡ ግን ፡ ለእኔ ፡ ሞተሃል (፬x) አየሁ ፡ በዐይኔ ፡ ስራዬን ፡ ስትሰራ በዘመኔ ፡ ሆነኸኝ ፡ ከለላ ረዳት ፡ ሆንከኝ ፡ እኔስ ፡ ታመንኩብህ እግዚአብሔር ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ (፪x) አዋቂ ፡ ነህ ፡ አዋቂ ፡ ነህ አዋቂ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አዋቂ ፡ ነህ (፪x) " መጽሃፍ ፡ ቅዱስ ፡ ሲናገር ፡ 'አትታበዩ ፡ በኩራትም ፡ አትናገሩ እግዚአብሔር ፡ አዋቂ ፡ ነውና' " አዋቂ ፡ ነህ ፡ አዋቂ ፡ ነህ አዋቂ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አዋቂ ፡ ነህ (፪x) አዋቂ ፡ ነህ ፡ አዋቂ ፡ ነህ አዋቂ ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ አዋቂ ፡ ነህ