У нас вы можете посмотреть бесплатно ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ | PM Abiy Ahmed | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዒድ አል ፈጥር በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ የበረከት በዓል መሆኑን ገልጸዋል። ረመዳን ቁርኣን ወደ ምድር የወረደበት፣ የአላህ (ሱ.ወ) ደግነት የሚገለጥበትና የጀነት በሮች የሚከፈቱበት ወር መሆኑን ጠቅሰው፤ ሙስሊሙ ማኅበረሰብ እንደ እምነቱ ጽናትና እንደ አላህ አዛዥነት ምንዳውን የሚያገኝበት ወቅት እንደሆነም አመልክተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም በዓል እንዲሆን ተመኝተዋል። #Ethiopia #EidAlFitr1447 #RamadanKareem #PMAbiyAhmed #EidMubakar #ReligiousUnity #Faith #ኢትዮጵያ #ዒድ_አል_ፈጥር #ጠቅላይ_ሚኒስትር_ዐቢይ_አሕመድ #ረመዳን #በዓል