У нас вы можете посмотреть бесплатно Sami-Dan x Beth ( kalesh Anchi ) | ሳሚ-ዳን x ቤተል ( ካለሽ አንቺ ) | Rooftop Music | የሰገነት ሙዚቃ 2016/2024 #1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ካለሽ አንቺ ከፍቅር ጸበል ስንቴ አጠጣሽኝ ከጥንካሬሽ ስንቴ አካፈልሽኝ ተስፋ እንዳልቆርጥ ስንቴ አጠነከርሽኝ ስበረታም አይዞህ አለሁ እያልሽኝ እንዳልደክምብሽ ሁል ጊዜ ትፈልጊያለሽ ያለሽን ጊዜ በሙላ እኔ ላይ ታጠፊዋለሽ ካለሽ አንቺ ለኔ ካለሽ አንቺ ሚከብደኝም ይቀላል ያሰብኩትም ይቃናል ግን ደግሞ አለሽ አንቺ ለኔ አለሽ አንቺ ብርታቴንም ጨምረሽ ድካሜንም አጥፍተሸ ኦሆ ኦሆ ኦሆ አለሽ አንቺ ኦሆ ኦሆ ኦሆ አለሽ አንቺ አይኔ ላይ ልቤም ላይ ከልቤም ላይ አለሽ አንቺ ሀሳቤም ላይ ቃሌም ላይ የማየውም ላይ አለሽ አንቺ በደንብ እኔን ስላወቅሽኝ ነፃ ሰው አርገሽኛል ለቤት ለፍቅራችን እንዴት እንምሆን አስተምረሽኛል እንዳልደክምብሽ ሁል ጊዜ ትፈልጊያለሽ ያለሽን ጊዜ በሙላ እኔ ላይ ታጠፊዋለሽ ካለሽ አንቺ ለኔ ካለሽ አንቺ ሚከብደኝም ይቀላል ያሰብኩትም ይቃናል ግን ደግሞ አለሽ አንቺ ለኔ አለሽ አንቺ ብርታቴንም ጨምረሽ ድካሜንም አጥፍተሽ ሳቄም ላይ ደስታዬም ላይ ስኬቴም ላይ አለሽ አንቺ ጭንቀቴም ላይ ሀዘኔም ላይ እምባዬም ላይ አለሽ አንቺ የኔ ቆንጆ ባታውቀው ነው እንጂ አንተም ለኔም ያው ነህ ቃል ያጥረኛል አንተን ምጠራበት ምን ብዬ ልግለፅህ ካንተ ጋር ሁሌም መኖር ነው የኔም ፍላጎቴ ሀዘኔም ላይ ደስታዬም ላይ ሳቄም ላይ አለህ ሰው በምድር ላይ ሲኖር አጋር ይሻልእና ለኔም አንችን ሰጠኝ ልመናዬን ሰምቷልና ካለሽ አንቺ ለኔ ካለሽ አንቺ ሚከብደኝም ይቀላል ያሰብኩትም ይቃናል ግን ደግሞ አለሽ አንቺ ለኔ አለሽ አንቺ ብርታቴንም ጨምረሽ ድካሜንም አጥፍተሽ ፊውቸሪንግ ቤተል መንበሩ ግጥምና ዜማ ሳሚ-ዳን ቅንብር ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ኤንዲ ቤተ ዜማ