У нас вы можете посмотреть бесплатно ☪️ 🕋 የረመዳን ወር ስለወገን በመኖር የሚፆም ፆም ነው | 𝑹𝑨𝑴𝑨𝑫𝑨𝑵 𝑴𝑼𝑩𝑨𝑹𝑨𝑲| ☪️ 🕋 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
☪️ 🕋 የረመዳን ወር ስለወገን በመኖር የሚፆም ፆም ነው | 𝑹𝑨𝑴𝑨𝑫𝑨𝑵 𝑴𝑼𝑩𝑨𝑹𝑨𝑲| ☪️ 🕋 ረመዳን ሙባረክ! እንኳን ለረመዳን የፆም ወር አደረሳችሁ! ወርሃ ረመዳን ደርሷል። ሕዝበ ሙስሊሙም ለፆም ተሰናድቷል። ይህንን አስመልከቶ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት ዋና ኃላፊ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ከጋዜጣ ፕላስ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ኡስታዝ አቡበከር በረመዳን ወር ሰው "ና አፍጥር" እንጂ ማን ነህ ከየት ነህ አይባልም ይላሉ። የረመዳን ወር ስለወገን በመኖር የሚጾም ወር መሆኑን የሚገልፁት ኡስታዝ አቡበከር፤ የጾም አንዱ ባህሪው የአንድነትና የጋራ የሆነ እሴትን ማጎልበት መሆኑን አጽንዖት ይሰጣሉ። በጾም ውስጥ በጣም ከሚወደዱ ተግባራት ውስጥ አንዱ ሰደቃ (መሰጠት) መሆኑን በመጥቀስም፤ ሰው ተርቦ እሱ ጠገቦ ያደረ ሰው አማኝ አይደለም ብለዋል። ሙሉውን ይከታተሉ Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ #ramadan #mubarak #islam #holy #share #blessed