У нас вы можете посмотреть бесплатно የማይክሮሶፍት ወርድ ተግባራዊ ልምምድ - ክፍል 2 | Microsoft Word Practical || inserting table and formatting или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ የማይክሮሶፍት ወርድ (MS Word) ሶፍትዌርን በመጠቀም ሰንጠረዦችን እንዴት መፍጠር እና ማስተካከል እንደምንችል፣ የገጽ ድንበሮችን (Page Borders) ማበጀት እና ሌሎች ጠቃሚ ተግባራትን በተግባር እናያለን። በቪዲዮው የሚካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ Task 6: ባለ 3 X 4 ሰንጠረዥ (Table) መፍጠር እና የድንበር ቀለምና ውፍረት መቀየር ። Task 7: የሰንጠረዥ ክፍሎችን ማጣመር (Merge Cells) ። Task 8: ለተማሪዎች ውጤት የሚሆን ሰንጠረዥ ማዘጋጀት ። Task 9: በጽሁፎች መካከል የገጽ መከፈያ (Page Break) ማስገባት ። Task 10: ለገጽ ድርብ መስመር ያላቸው ድንበሮችን (Double-Line Page Borders) መስራት ። ይህ ትምህርት ለጀማሪዎችም ሆነ ክህሎታቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ ተማሪዎች ታስቦ የተዘጋጀ ነው። #MSWord #AmharicTutorial #ComputerSkills #Ethiopia #WordTutorial #TechTraining #TableFormatting #ማይክሮሶፍትወርድ #ወርድ