У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopia: የአንድ አፍታ የዕለቱ ዜና | Andafta Daily News или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Andafta Daily Ethiopian News February 18, 2019 | Ethiopian News | Eritrean News ሰላም ውድ ተመልካቾቻችን ይህ የአንድ አፍታ ሚዲያ የዕለቱ ዜና ነው፡፡ በዛሬው የዜና ዕወጃችን አራት ዋና ዋና ጉዳዮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ ከሰሞኑ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ መነጋገሪያ አጀንዳ የሆነው የህዋዌ የስለላ ክስ በኢትዮጵያ ላይ ምን ውጤት ይኖረው ይሆን የናይጀሩ ዜጋ በኢትዮጵያ ለጎዳና ተዳዳሪነት ተዳርጌያሁ እያለ ነው የማረሚያ ቤቱ የባንክ አገልግሎት መጀመር ጉዳይም አንዱ የዜናችን አካል ነው፡፡ መንግስት በመጪው የህዝብና ቤት ቆጠራ ሁለት ማንነቶችን አካትቻለሁ ብሏል፡፡ እነዚህ ማንነቶች እነማን ይሆኑ? የብሄርም ጉዳይ ከቆጠራው ጋር በተያያዘ ተጨማሪ ሃሳብ ተሰጥቶበታል የቀድሞው የህወሓት ነባር ታጋይ አቶ ሥየ አብርሃ ጥለውት የወጡትን ሕወሓት ከዓመታት በኋላ በምስረታ በዓሉ ላይ መገኘታቸው አስገራሚ ሆኗል እነዚህ በዕለቱ መረጃን አዳዲስ ነገሮችን የሚጨብጡባቸው ዋና ዋና ዜናዎቻችን ናችው