У нас вы можете посмотреть бесплатно ቁጥሮች በዚህ ሳምንት የሰበዝ መረጃ Numbers in these week sebez info или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የቡና ላኪነት የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የሚጠይቀዉ የካፒታል መጠን ከ15 እጥፍ በላይ ጨመር፡፡ በወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የቆጣቢዎች ቁጥር 27 ሚሊዮን በላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠን ከ378 ቢሊዮን ብር በላይ የተሰጠ ብድር ደግሞ ከ 160 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱ ተነገር፡፡ የወረቀት አሰራር ያስገኝለት የነበረውን ገቢ ከ 500 ሚሊዮን ወደ 1.5 ቢሊዮን ከፍ ያደርገዋል ተበሏል፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጫ አሁን ያለውን 54 በመቶ የኤሌክትሪክ ተደራሽነት፣ በመጪዎቹ ሰባት ዓመታት ወደ 65 በመቶ በአሥር ዓመታት ውስጥደ ደግሞ ወደ 78 በመቶ እንደሚያሳድገው ተገለፀ፡፡