У нас вы можете посмотреть бесплатно መልክአ ሚካኤል | የድል መልአክ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🔴 መልክአ ሚካኤል | የኃይልና ድል መልአክ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ “ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል፣ ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘእምልዑላን ልዑል፣ ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሣህል፡፡” “አማላጃችን ሚካኤል ሆይ ፈጥኖ ደራሻችን ሚካኤል ሆይ የጌታን ዙፋን ከሚያጥኑ ሱራፌል ካህናት አንዱ ሰማያዊ ካህንአንተ ነህ። 🥀 የሰማያውያን ሊቃነ መላእክት ሁሉ አንተ አለቃቸው ነህ፣ ይልቁንም የልዑላንም ልዑል አንተ ነህና በጠራሁህ ጊዜ ሁሉ በይቅርታና በቸርነት ድረስልኝ አትራቀኝ።” ✝️ ዩቱዩብ ቻናሉን #subscribe#like#_Share በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም በየዕለቱ የቅዱሳንን ታሪክ ያድምጡ 💌💌💌💌💌💌