• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ከ900 በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አስመርቋል скачать в хорошем качестве

የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ከ900 በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አስመርቋል 5 месяцев назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ከ900 በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አስመርቋል
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ከ900 በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አስመርቋል в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ከ900 በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አስመርቋል или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ከ900 በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አስመርቋል в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ከ900 በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አስመርቋል

ድምፅና ምስል ቅንብር ኤዲተር : ጌታቸው ታፈረ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ከ900 በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አስመርቋል ኮምቦልቻ፣ ሰኔ 22፣ 2017 ዓ/ም ( ግብርና ቢሮ ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከግብርና ሚኒስቴርና ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በደረጃ አራት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ የምረቃ ስነ ስርዓት ተካሂዷል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ በግብርና ሚኒስቴር የእርሻና ሆርቲ ካልቸር ዘርፍ የኤክስቴንሽን መሪ ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ የኔነሽ ኤጉ፣ የደቡብ ወሎ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አሊ ይማም፣ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የኤክስቴሽን ኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ቀኝአዝማች መስፍን፣ የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ሀላፊ አቶ አህመድ ጋሎ እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በግብርና ሚኒስቴር የእርሻና ሆርቲካለቸር ዘርፍ የኤክስቴንሽን መሪ ስራ አስፈፃሚና የእለቱ የክብር እንግዳ ወ/ሮ የኔነሽ ኤጉ እንደገለፁት የልማት አረበኛ የሆናችሁ የቀበሌ ልማት ጣቢያ ባለሙያዎች ደከመኝ፣ሰለቸኝ ሳትሉ ለአርሶ አደሩ ህይወት መሻሻል የምታደርጉት ከፍተኛ ጥረት የሚደነቅ ነው ብለዋል። ጥያቄዎችችሁን ለመመለስ የተቻለንን ሁሉ ጥረት እንደርጋለን ያሉት ወ/ሮ የኔነሽ ኤጉ በቀጣይም የደረጃ 1፣ የደረጃ 2 እና የደረጃ 3 ባለሙያዎች እናስተምራለን ሲሉ ገልፀዋል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የኤክስቴሽን ኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ቀኝአዝማች መስፍን በበኩላቸው የፌዴራል ግብርና ሚኒስቴር ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በክልላችን ካሉ የደረጃ 3 ባለሙያዎች ውስጥ 903 ባለሙያዎችን በ6 የትምህርት ዘርፎች ወደ ደረጃ 4 ስልጠናውን ሙሉ ወጭ በመሸፈን ለዚህ ውጤት እንድትበቁ ላደረጉልን ከፍተኛ ድጋፍ በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ስም ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ ብለዋል። በቀጣይም የደረጃ 2 ፣ ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪና ከተቻለም ከዛ በላይ ድጋፍና እገዛችሁ ተጠናክሮ እንዲቀጥል እንጠይቃለን ያሉት አቶ ቀኝ አዝማች መስፍን ክልሉም በራሱ አቅም በተከታታይ የባለሙያዎችን የመማር፣ የማወቅና፣ የማደግ ፍላጎት ለማሳካት በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ ሲሉ ተናግረዋል። ውድ ሰልጣኞች እንደልፋታችሁና አስተዋፆአችሁ ከዚህ በላይ የሚገባችሁ ቢሆንም፣ በበጋ በፅሃይ፣ በክረምት በዝናብና በጭቃ እንዲሁም በፀጥታ ችግርም ውስጥ ጭምር ህይወት አስይዛችሁ ለምትሰጡት አገልግሎት ይህ የሚያንስባችሁ እንጅ የሚበዛባችሁ ባይሆንም ከ4 አመታት በላይ ተቋርጦ የቆየው የትምህርት ዕድል የመጀመሪያው ዙር ሰልጣኝ በመሆናችሁ እድለኞች ናችሁና በድጋሚ እንኳንም ለዚህ ቀን በቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል። የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ዲን አቶ በዛብህ ይመር ተማሪዎች በቂ እውቀትና ክህሎት እንዲጨብጡ የሚያስችል የንድፈ ሀሳብና የተግባር ትምህርት መሰጠቱን ገልፀዋል። በደረጃ አራት በስድስት የትምህርት ዘርፎች በሰብል ልማት፣ በመስኖ፣ በተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ፣ በእንስሳት እርባታ፣ በእንስሳት ጤና እና በህብረት ስራ ማህበር ስልጠናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው በዛሬው እለት ተመርቀዋል ብለዋል። 99 በመቶ ተማሪዎች የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ( COC ) ወስደው ማለፋቸውን ተናግረዋል። የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጁ በዛሬው እለት 903 ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን 446 ተመራቂዎች ሴቶች ናቸው። ዘጋቢ:- አንተነህ ሰውአገኝ ድምፅና ምስል ቅንብር ኤዲተር : ጌታቸው ታፈረ ተጨማሪ መረጃዎችን ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ ድረ-ገጽ http://www.amhboard.gov.et/ ቴሌግራም https://t.me/AmharaBureauofAgriculter ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?... ዩትዩብ    / @amharaagriculturebureau6055   ቲክቶክ   / amhara.agricultur  

Comments
  • በልጄ ልጅ ከቀብር መልስ ነው ልመና የተጀመረው..ይቅርታ ትጠይቀን አጥፍታለች የኮሜዲያን ወንደወሰን አውራስ አባትና እናት | Seifu on EBS 3 часа назад
    በልጄ ልጅ ከቀብር መልስ ነው ልመና የተጀመረው..ይቅርታ ትጠይቀን አጥፍታለች የኮሜዲያን ወንደወሰን አውራስ አባትና እናት | Seifu on EBS
    Опубликовано: 3 часа назад
  • የተሻሻለው የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የገጠር መዋቅራዊ ሽግግርን ለማሳካትና ለአጠቃላይ የኢኮኖሚ ዕድገት ጉልህ ድርሻ እንዳለው ተገለፀ 8 месяцев назад
    የተሻሻለው የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የገጠር መዋቅራዊ ሽግግርን ለማሳካትና ለአጠቃላይ የኢኮኖሚ ዕድገት ጉልህ ድርሻ እንዳለው ተገለፀ
    Опубликовано: 8 месяцев назад
  • በደቡብ ወሎ ዞን  ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገነባው የኩሩ የመስኖ ፕሮጀክት የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመረቀ 4 месяца назад
    በደቡብ ወሎ ዞን ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ የተገነባው የኩሩ የመስኖ ፕሮጀክት የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመረቀ
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • Внутри тюремной реабилитации Талибана для наркозависимых 3 месяца назад
    Внутри тюремной реабилитации Талибана для наркозависимых
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • ДЕВОЧКА РАССМЕШИЛА ВЕСЬ ЗАЛ!!!!/Полина Симонова//GIRL RASSMESHILI THE WHOLE ROOM//POLINA SIMONOVA 8 лет назад
    ДЕВОЧКА РАССМЕШИЛА ВЕСЬ ЗАЛ!!!!/Полина Симонова//GIRL RASSMESHILI THE WHOLE ROOM//POLINA SIMONOVA
    Опубликовано: 8 лет назад
  • የግብርና ኮሌጆች የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር መድረክ ተካሄደ 1 месяц назад
    የግብርና ኮሌጆች የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር መድረክ ተካሄደ
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • የአ.ብ.ክ.መ ግብርና ቢሮ በ2016/17 ምርት ዘመን 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት እየሰራ ስለመሆኑ ከአቶ ቀኝአዝማች መስፍን ጋር የተደረገ ቆይታ 1 год назад
    የአ.ብ.ክ.መ ግብርና ቢሮ በ2016/17 ምርት ዘመን 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት እየሰራ ስለመሆኑ ከአቶ ቀኝአዝማች መስፍን ጋር የተደረገ ቆይታ
    Опубликовано: 1 год назад
  • ወራቤ ዩኒቨርስቲ ለዩኒቨርስቲው ብሎም ለማህበረሰቡ ያበረከታቸው አስተዋጽኦዎች እንዲሁም ለውጦች 8 дней назад
    ወራቤ ዩኒቨርስቲ ለዩኒቨርስቲው ብሎም ለማህበረሰቡ ያበረከታቸው አስተዋጽኦዎች እንዲሁም ለውጦች
    Опубликовано: 8 дней назад
  • Мухаммед Али против Ивана Драго! Этот Бой не Забыть... 2 недели назад
    Мухаммед Али против Ивана Драго! Этот Бой не Забыть...
    Опубликовано: 2 недели назад
  • በግብርና ሚኒስቴርና በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አዘጋጅነት በባህርዳር ከተማ  ሞዴል የስርዓተ ምግብ መንደር የምግብ ዝግጅት ሰርቶ ማሳያ 7 месяцев назад
    በግብርና ሚኒስቴርና በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አዘጋጅነት በባህርዳር ከተማ ሞዴል የስርዓተ ምግብ መንደር የምግብ ዝግጅት ሰርቶ ማሳያ
    Опубликовано: 7 месяцев назад
  • የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የዉሃ መሳቢያ ሞተር ፖምፕ አሰራጨ   Copy 1 год назад
    የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የዉሃ መሳቢያ ሞተር ፖምፕ አሰራጨ Copy
    Опубликовано: 1 год назад
  • Городок - 7 лет назад
    Городок - "По недоразумению"
    Опубликовано: 7 лет назад
  • የበጋ መስኖ ስንዴ ማስጀመሪያና የትራክተር ርክክብ መርሃ ግብር በሰሜን ጎጃም ዞን ተካሄደ 1 год назад
    የበጋ መስኖ ስንዴ ማስጀመሪያና የትራክተር ርክክብ መርሃ ግብር በሰሜን ጎጃም ዞን ተካሄደ
    Опубликовано: 1 год назад
  • Почему пожилые умирают не от сердца, а из-за ног 5 дней назад
    Почему пожилые умирают не от сердца, а из-за ног
    Опубликовано: 5 дней назад
  • የ2017 የበጋ ስንዴ በአርጎባ ወረዳ 07 ቀበሌ ማስጀመሪያ ፕሮግራም 1 год назад
    የ2017 የበጋ ስንዴ በአርጎባ ወረዳ 07 ቀበሌ ማስጀመሪያ ፕሮግራም
    Опубликовано: 1 год назад
  • Анекдоты от Юрия Никулина 4 года назад
    Анекдоты от Юрия Никулина
    Опубликовано: 4 года назад
  • ስርዓተ ምግብ - ለትውልድ ግንባታ 2 месяца назад
    ስርዓተ ምግብ - ለትውልድ ግንባታ
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • Когда неизвестный Нортон противостоял Мухаммеду Али 2 месяца назад
    Когда неизвестный Нортон противостоял Мухаммеду Али
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • «Сыграй На Пианино — Я Женюсь!» — Смеялся Миллиардер… Пока Еврейка Не Показала Свой Дар 1 месяц назад
    «Сыграй На Пианино — Я Женюсь!» — Смеялся Миллиардер… Пока Еврейка Не Показала Свой Дар
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • МЕССИНГ О ПУТИНЕ: Дата смерти в конверте? 2026... 1 месяц назад
    МЕССИНГ О ПУТИНЕ: Дата смерти в конверте? 2026..."
    Опубликовано: 1 месяц назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5